Hiber Radio: “አውሮፓውያኑ አውቀው እንጂ በኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚፈጸመው የግፍ እርምጃ በቂ እውቀት አላቸው” – ያሬድ ኃ/ማርያም (የሰብኣዊ መብት ለኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ዳይሬክተር)

yared-hailemariam-003

<…እነ ርዮት እና የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ሲፈቱም በሌላ በኩል ሌሎችን ለማሰር ሲሩዋሩዋጡና ሲያስሩም ነበር።እነዚህ አስቀድሞ መታሰር የማይገባቸው ሰላማዊ ጥያቄ ያቀረቡ የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት ውስጥ የተፈቱትም ሆነ ሌሎች አብረው በተፈቱት ፕሮፖጋንዳ መስራት ማንንም በዚህ አያታልሉም አውሮፓዎቹም አውቀው እንጂ ስሌአንዳንዱ የግፍ እርምጃ በቂ እውቀት አላቸው…በዚህ ወር መጨረሻ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ስብሰባ አለ በዚያ ላይ ንጹሃንን በግፍ የሚገለው ስርኣት ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የተጀመረ ጥረት መጠናከር አለበት ኢትዮጵያውያንም በጋራ በብዙ ሺህ ፊርማቸውን አሰባስበው ጥያቄ ማቅረብ አለባቸው…>

አቶ ያሬድ ሀ/ማርያም በቤልጂየም የሚገኘው ስብስብ ለሰብኣዊ መብት ለኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ዳይሬክተር አስራ አምስት ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ለተመድ ያቀረቡትን ጥያቄ መሰረት በማድረግ በወቅታዊ ጉዳይ ተወያይተን ከሰጡን ማብራሪያ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *