Hiber Radio: “…ወያኔ ሽፍታ ነው ሽፍታ በሕዝብ መብት ላይ ሊያዝና አለቃ ሊሆን አይችልም…” አክቲቪስት አቻሜለህ ታምሩ ከአማራ ተጋድሎ ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ (ሊደመጥ የሚገባው)

achamyeleh-tamiru-hiber-zehabesha-001

<…ወያኔ ሽፍታ ነው ሽፍታ በሕዝብ መብት ላይ ሊያዝና አለቃ ሊሆን አይችልም….።ከትግራይ ክልል በስተቀር ተግባራዊ ለማድረግ ያወጡት ያፈና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ትግሉን አይጎዳውም። ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል።ወያኔ በአማራና በኦሮሞ መካከል ሊጭረው የሚፈልገው እሳት እየከሸፈ ነው።የአማራና የኦሮሞ ሕዝብ አንድ የሚአደርገው በርካታ ጉዳይ አለ።አብሮ እየታገለ አብሮ እየወደቀ ነው…ደርግን ባወጣው አፋኝ የመስከረም 2/1967 አዋጅ እና ባስከተለው ግድያ ተጠያቂ አድርገው ባለስልጣናቱን ፍርድ ቤት እንዳቆሙዋቸው እነሱም በዚህ ዌአኔ ትግሬ አስቸኳይ የአፈና አዋጅ ነገ ከነጻነት በሁዋላ ባለስልጣኖቻቸው ተጠያቂ ይሆናሉ…> አክቲቪስት አቻሜለህ ታምሩ ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በቀጥታ ስርጭት ከህብር ሬዲዮ ጋር ካደረገው ውይይት የተቀነቸበ(ሙሉውን ያድምጡት)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *