Hiber Radio: የለንደኑ ጉባዔ አስተባባሪዎች ተናገሩ | “ተጨበጨበ ማለት ተስማማ ማለት አይደለም… ሀገር ገንጣይ ኦሮሞ ሳይሆን ወያኔ ነው… ጉባዔው ላይ የተነገረው ማህበሩንም ጉባዔተኛውንም አይወክልም” | ሊደመጥ የሚገባው

getachew-woyessa-habtamu-assefa-hunde-dhgussa-hiber-radio-1

<…የለንደኑ ጉባዔ ዓላማ ያ በግለሰቦች የተባለው አይደለም። እሱ የነሱ ሀሳብ ነው ። የኦሮሞ ክልል የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች በአንድነት የሚኖሩበት ነው።ኢትዮጵያ የሚለው ትክክለኛ ቦታ ኦሮሚያ ነው ከ11 ሚሊዮን በላይ ልዩ ልዩ ብሄሮች ይኖሩበታል። ጉባዔው ላይ የተነገረው ማህበሩንም ጉባዔተኛውንም አይወክልም። ሕዝቡ ማን አቅም እንዳለው መሬት ላይ አለውን እውነታ ያውቃል …> አቶ ጌታቸው ወየሳ የኦሮሞ ዓለም አቀፍ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ሊቀመንበር ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ (ቀሪውን ያዳምጡት)

<…ኦሮሞ አይደለም አገር በመገንጠል የሚታወቀው።ወያኔ ነው አገር ገንጣይ ጎሰኛ ስለ ጉባዔው ግለሰቦች ያራመዱት አቋምን ሆን ብሎ ለራሱ እንደሚያመቸው ተጠቅሞ አራግቦታል በሁለት ቀኑ ጉባዔ የተነገሩ ጠቃሚዎቹ ንግግሮች አልተጠቀሱም…ተቃዋሚዎችም ሆኑ ግለሰቦች ሀላፊነት የማይሰማው ንግግራቸውን በተመለከተ ግን …> አቶ ሁንዴ ዱጋሳ የኦሮሞ ዓለም አቀፍ የህግ ባለሙያዎች ማህበር ጸሐፊ(ቀሪውን አዳምጡት)

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *