Hiber Radio: ”አማራ ብቻውን መሞት አለበት ብዬ አላምንም… በኦሮሚያም የትጥቅ ትግሉ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት…” – ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው ልዩ ቃለምልልስ | ለአርበኞች ግንቦት 7 ጥያቄ አቅርቧል

muluken-tesefaw-new-hiber

<የታሪክ ሽሚያው ቀርቶ ሁሉም ሕዝቡን ትግል ይደግፍ ሊደግፍ ይገባል …ስድብ ይቅር ስንል ምክንያታዊ ውይይትን ግን መፍቀድ አለብን>

አገር ቤት ያለውን ትግል እዚህ በየማህበራዊ ሚዲያ የሚደረገው ስድብ አያደናቅፈውም የአማራ ሕዝብ ለመብቱ እየታገለ ነው

ጥያቄ ሲጠየቅ ወደ ስድም የሚገባው ለምንድነው? ይሄ መቅረት አለበት የጎንዮሽ ትግል ይቅር ሲባል ሁሉንም ወገኖች ነው የሚመለከተው

አማራ ብቻ ታግሎ ኢትዮጵያን ነጻ ሊያወጣ አይችልም ሁሉም መሳሪያ ይዞ ሕወሃትን በጋራ መታገል አለበት

 <…የአማራ ሕዝብ ህልውናውን ለማስከበር ነው እየታገለ ያለው ትግሉ በሌሎች አካባቢዎችም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። ከዛ ውጭ ግን አማራ ብቻውን መሞት አለበት ብዬ አላምንም ። ከዚህ ቀደም በኦሮሚያ ተቃውሞውን ተከትሎ ታይቶ የነበረውም የትጥቅ ትግል ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ያ ሲሆን ነው የሕወሓትን ሀይል ማዳከም የሚቻለው…እርስ በእርስ መጎሻሸም ይቅር ሲባል የሚመለከተው ሁሉንም ወገን ነው…> ጋዜጠኛና ደራሲ ሙሉቀን ተስፋው በቅርቡ ታትሞ ለንባብ የበቃው የጥፋት ዘመን ጸሐፊ በወቅታዊ የአማራ የተጋድሎ እንቅስቃሴና ተያያዥ ጉዳዮች ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ ( ያድምጡት)

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *