<…በሕወሃት የሚመራው መንግስት የመሰረተው የዘረፋ ስርዓት በይስሙላ የሙስና ዘመቻ መፍትሄ አያመጣም። መፍትሄው ለአገሪቱ ዋነኛ ችግር የሆነው ዘራፊው እና የዘረፋ ስርዓቱን የመሰረተው ሲወገድ ብቻ ነው። በኢትዮጵያ ሕዝ ብ ስም ከመጣው ብድርና ዕርዳታ ከፍተናውን ቁጥር ዘርፎ ከአገር ያሸሸ ስርዓት መፍትሄ ሊያመጣ አይችልም ዘረፋው አገሪቱንና ሰፊውን ሕዝብ የሚአደኸይ ከፍተኛ አለመረጋጋትና ብጥብጥ የሚአስከትል ነው …> ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የዓለም ባንክ የቀድሞው ከፍተና የኢኮኖሚ አማካሪ የሕወሓት አገዛዝ ጀመርኩ ያለው የሙስና ዘመቻና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉ ቃለ መጠይቁን ያድምጡት)
ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በየቀኑ በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።