<…የትራምፕ አካሄድ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነኝ ስለተመረጥኩ የፈለኩትን አደርጋለሁ የሚል ያለማወቅም የማን አለብኝነትም ሊሆን ይችላል ።በፍርድ ቤት ግን በሕግ ፊት እሱም ከሌላው የተለየ ስልጣን እንደሌለው አሁን መገንዘብ አለበት። ፍርድ ቤቱ የፕሬዝዳንቱን ትዕዛዝ በውሳኔው ተግባራዊ እንዳይሆን አግዷል። ትራምፕ በዚህ ተቆጥቶ እንደለመደው ይሄ ዳኛ የሚባል ብሏል እሱ ስድብ ነው የሚቀናው ።በዚህ ሁኔታው ግን ሊቀጥል አይችልም ።የፕሬዝዳንቱም ስልጣን ከሕግ በላይ አይደለም። …ትራምፕ እንደ ኒክሰን የስልጣን ጊዜውን ሳይጨርስ የመባረር ዕድል ይገጥመዋል የሚለውን ከብዙ አቅጣጫ ማየት ያስፈልጋል። የትራም አካሄድ ግን በዚህ ከቀጠለ …> ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም በካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር፣የሰብዓዊ መብት ተሟጋች በወቅታዊ ጉዳይ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ቀሪውን ያድምጡት)
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።