Hiber Radio: በካናዳ ጥገኝነት ለመጠየቅ ከአሜሪካ በስጋት ድንበር አቋርጠው ለሚሄዱም ሆነ ለሌሎች ስደተኞች የአገሪቱ ሕግ ምን ይላል? ጠበቃ ተክለሚካኤል አበበ ስለ ሁኔታው ያብራራል (ያድምጡት)

<…በአሜሪካ ሲኖሩ የነበሩና ወደ ካናዳ ድንበር አቋርጠው የገቡትም ሆነ የሚገቡ ሊያውቋቸው የሚገቡ መሰረታዊ ጉዳዮች አሉ የካናዳ ሕግ ከሌላ አገር በቀጥታ የሚመጡት ላይና ከአሜሪካ ከሚገቡት ላይ የተለያየ ነው። ካናዳ ለስደተኛ ብዙ ነገር ጥሩ ነው ጉዳይህ በሁለት ወር ያልቃል ።ነገር ግን ሊተኮርባቸው የሚገቡ ጉዳዮችም አሉ። አንድ ሰው አሜሪካ እያለ የነበረው ማንነትና ካናዳ ሲገባ ደግሞ…> ጠበቃ ተክለሚካኤል አበበ (ልጅ ተክሌ) ከአሜሪካ ወደ ካናዳ በድንበር አቋርጠው አስቀድሞ በገቡና ወደፊትም በሚገቡ ላይ ያሉት ሕጋዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከህብር ሬዲዮ ተጠይቆ ከሰጠው ማብራሪአ(ሙሉውን ያድምጡት)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *