Hiber Radio: በኢሊባቡር በአማሮች ላይ የደረሰው ጥቃት፣የኦነግ ከወያኔጋ አልደራደርም ማለት፣የሙጋቤን የዓለም ጤና ድርጅት ሹመት በተቃውሞ መነሳት፣የሕወሓት መገናኛ ብዙሃን የዘር ፍጅት ቅስቀሳና አባ ዱላ እንዲታሰሩ ጥሪ ማቅረብ ፣አምስት የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ጥሪ፣ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የጤናው ጉዳይ እንደሚያሳስበው መግለጹ፣የሶስት ኤርትራውያን ሞት በኖርዌይ እና ሌሎችም አሉ

የህብር ሬዲዮ  ጥቅምት 12 ቀን 2010  ፕሮግራም

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሶስት ወጣት አክቲቪስቶች ጋር የተደረገ ውይይት

አክቲቪስት ገረሱ ቱፋ፣አክቲቪስት መስፍን አማን እና አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ የለውጡ ግስጋሴ፣የተቃዋሚዎች ሚና፣በውስጥ ካሉ የለውት ሀይሎች በኦህዴድና በብአዴን ያሉትን ጨምሮ አብረው ስለሚሰሩበትና በርከት አሉ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል(ክፍል አንድን ያድምጡት)

በኢሊባቦር የተለያዩ ወረዳዎች በንጹሃን ላይ ስለተደረገው ጭፍጨፋና ተያያዥ ጉዳዮች ከጋዜጠኛና አክቲቪስት ሙሉቀን ተስፋው ጋር ተወያይተናል

የኦባማ ኬር ዕጣ ፈንታና ሰሞነኛው የፕ/ት ትራምፕ አቋም ላይ ውይይት ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ አቶ ተካ ከለለ ጋር ተደረገ ቆይታ(ያድምጡት)

ሊቢያ ውስጥ በወረበላዋች ተደፍራ የጸነስችው ጽንስን አውሮፓ ውስጥ ገድለሻል ተብላ  የተበየነባት እህታችን ስቆቃ እና ገጠመኞቿ ሲዳሰሱ(ልዩ ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በኢሊባቡር በአማሮች ላይ የደረሰው ጥቃት፣

የኦነግ ከወያኔጋ አልደራደርም ማለት

የሙጋቤን የዓለም ጤና ድርጅት ሹመት በተቃውሞ መነሳት

የሕወሓት መገናኛ ብዙሃን የዘር ፍጅት ቅስቀሳና አባ ዱላ እንዲታሰሩ ጥሪ ማቅረብ

አምስት የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ጥሪ

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የጤናው ጉዳይ እንደሚያሳስበው መግለጹ

የሶስት ኤርትራውያን ሞት በኖርዌይ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *