Hiber Radio: የቤንሻንጉሉ በአማራ ላይ የተደረገ ጭፍጨፋ፣፣የአቶ ሌንጮ ለታ ለሕዝቡና ለተቃዋሚዎች የቀረበ ጥሪ፣ሕዝባዊው ተቃውሞና የአገዛዙ እርምጃ፣በቀይ ሽብር ወንጀል ፈጸሙ የተባሉ ሆላንድ ፍርድ ቤት መቆማቸው ፣ታሪካዊ የእየሱስ ክርስቶስ ጥንታዊ ምስል ለጨረታ መቅረብ ፣ለትግራይ ተወላጆች የቀረበ ጥሪ እና ሌሎችም አሉ

የህብር ሬዲዮ  ጥቅምት 19 ቀን 2010  ፕሮግራም

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀመንበር አቶ ሊንጮ ለታ ጋር ያደረግነው ቃለ መጠይቅ(ያድምጡት)

ከቤንሻንጉል ከማሺ ዞን በአማራ ላይ የተደረገውን ጭፍጨፋ የዐይን እማኝ ምስክርነት(ቀሪውን ያድምጡት)

የትግራይ ተወላጆች ዝምታና የለውጡን እንቅስቃሴ በተመለከተ በውጭ ከሚገኘው የአረና አባል አክቲቪስት ናትናኤል አስመላሽ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

ከአቶ ካሳዬ መርሻ የአርበኞች ግንቦት 7 አባል ጋር ያደረግነው ውይይት ሁለተኛ ክፍል(ቀሪውን ያድምጡት)

ከሆላንዱ የጦር ፍ/ቤት ማን ይቅረብ?፦የደርግ ካድሬ? ወይስ የህወሃት/ኢሕአዲግ ባለስልጣናት ?(ልዩ ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የቤንሻንጉሉ በአማራ ላይ ተደረገ ጭፍጨፋ

አንጋፋ ዲፕሎማት ሔርማን ኮኸን  አገዛዙ ብቃት ይጎደለዋል ሲሉ ወረፉ

የአቶ ሌንጮ ለታ ለሕዝቡና ለተቃዋሚዎች የቀረበ ጥሪ

በቀይ ሽብር ወንጀል ፈጸሙ የተባሉ ሆላንድ ፍርድ ቤት መቆማቸው

ሕዝባዊው ተቃውሞና የአገዛዙ እርምጃ

ታሪካዊ የእየሱስ ክርስቶስ ጥንታዊ ምስል ለጨረታ መቅረብ

የለውጡን እንቅስቃሴ እንዲደግፉ ለትግራይ ተወላጆች የቀረበ  ጥሪ

 ኢትዬጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ አረብ ኤሜሬት ውስጥ እራሷን አጠፋች መባሉ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *