የህብር ሬዲዮ ህዳር 3 ቀን 2010 ፕሮግራም
የሕወሓት አዲሱ የብሄራዊ ደህነት ምክር ቤት እና የሕዝቡ የውጥ ፍላጎት፣በኦህዴድ እና ብአዴን ውስጥ የታዩ ለውጥ ደጋፊዎች፣የተቃዋሚዎች ሚናና የወደፊት የአገሪቷ ዕጣ ላይ ከሁለት አክቲቪስቶች ጋር ተወያይተናል የኦፌኮ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ቡድን መሪ ነጌሳ ኦዶና አቻምየለህ ታምሩ ጋር ያደረግነው ቃለ መጠይቅ እነሆ (አድምጡት)
ከኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ጠበቆች አንዱ ስለ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ማብራሪያ ሰጥተውናል (አድምጡት)
ዘሔግ የሚገኘው ፍርድ ቤት ዕድሜ ልክ እንዲቀጣ ዐቃቤ ሕግ የጠየቀበት የደርግ ቅ ሽብር ወንጀል ተጠርታሪ ላይ የሰሞኑ የፍርድ ቤት ውሎና በሳን ሆሴ የሚገኙት የፍርድ ቤቱ ምስክር ከህብር ሬዲዮ ጋር ተወያይተዋል (ቀሪውን ያድምጡት)
“በኢትዩጵያ ውስጥ አስታዋሽ ያጡ ህጻናት ህይወትን
እቀይራለሁ”ትውልደ ኢትዩጵያዊቷ እና የእስራኤል የቁንጅና ንግስቷ ቲቲ አየነው(ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የሕወሃት ወታደራዊ ኮሚቴ የህዝቡን ተቃውሞን አያስቀርም መባሉ
ከአላሙዲ ጋር የታሰሩት ተደበደብን ማለታቸው
የኮ/ል ደመቀ አቤቱታና የፍርድ ቤቱ ውሳኔ
የኤርትራ ወታደራዊ አቅሟን ማደራጀትና የቀረበባት ዓለም አቀፍ ወቀሳ
የሔጉ ፍርድ ቤት በቀይ ሽብር ወንጀል ፈጻሚው ላይ ለብይን መቅጠሩ
የግብጽ በአባይ ላይ አዲስ ተቃውሞ
በግሪክ ኢትዮጵያውአን ስደተኞች መታሰር
በኢትዪጵያ ውስጥ ለደረሱት ጓሳ ተኮር ግጭቶች ኢህአዲግ ቤንዚን ማርከፍከፉን አንድ ምእራባዊ ምሁር ማጋለጣቸው
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።