የህብር ሬዲዮ ህዳር 10 ቀን 2010 ፕሮግራም
በጎንደር የሕወሃት መሪዎች ላይ የተጠራው ቦይኮት እና የተስተዋለው ወታደራዊ አጀብና የተቃዋሚው ጥቃት መፈጸምን አስመልክቶ በወቅታዊው ጉዳይ ላይ ከአክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ ጋር ተወያይተናል(ያድምጡት)
የብሄርና ቋንቋ አከላለልን አልቀበልም የሚለው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ህብረት አመራሮች ስለ ህብረቱና የተቃውሟቸው እንቅስቃሴ ከህብር ጋር ተወያይተዋል (ቀሪውን አድምጡት)
የፕ/ት ትራምፕ ለራሳቸው አወጡት ስለተባለው ከፍተኛ ሀብታሞችን ስለሚጠቅመው አዲሱ የታክስ ማሻሻያ በስፋት ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ጋር ተወያይተናል (ያድምጡት)
እነ ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም የቆረቆሯት አገር ሶማሌላንድ በዲሞክራሲው ስርዓት ኢህአዲጎችን የማስከነዳቷ ምስጢር ሲፈተሽ (ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የጎንደሩ ውጥረትና በሕወሓት መሪዎች ላይ ያነጣጠረው ወታደራዊ ጥቃት
የሙጋቤ ስልጣን ወይም ሞትና የመጨረሻዎቹ ሰዓቶች
የእነ ለማ መገርሳ ሁሉን አሜን ብለን አንቀበልም ማለት
ለአላሙዲ ሕዝቡ ሰልፍ ይውጣ መባሉ
የግብጽ ፕ/ት የሕወሓት/ኢህአዴግን አገዛዝ ማስፈራራት
የፕ/ት ትራምፕ አዲሱ የታክስ ማሻሻያን ኢትዮጵያውያን እንዲቃወሙ የቀረበ ጥሪ
የእየሱስ ክርስቶስ ምስል እጅግ ውድ በሆነ ዋጋ መሸጥ እና
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።