Hiber Radio: በሊቢያ ያሉትን ለመታደግ የቀረበ ጥሪ ፣የሳውዲ የጦር መርከቦች አሰብ ማረፍ፣ የቴዲ አፍሮ ዘፈን መታገድ ፣ግብጽ ከአባይ ድርድር ጥላ መውጣት፣ ማስተር ፕላኑን በጓሮ ሕግ ረቂቅ ፓርላማው ሕገ ወጥ ማለቱ፣ የአህመዲን ጀበል አሳሳቢ የጤና ጉዳይና መግለጫው፣ታላቁ ሩጫ ላይ ኮከብ የሌለውን ባንዲራ ፖሊስ መሰብሰቡ፣ የአላሙዲ ጉዳይ፣የኮ/ል መንግስቱ ዕጣ በአዲሱ ፕሬዝዳንት እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ህዳር 17 ቀን 2010  ፕሮግራም

በሊቢያ በረሃ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በአፍሪካውያን ስደተኞች ላይ የሚደርሰው ግፍ እንዴት ዓለም አይኑን መጨፈን ፈለገ ? ኢትዮጵያውያንን ማን ይታደጋቸው? ከትብብር ለአዲሲቱ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ ጋር የተደረገ ውይይት

ፊት ለፊት ሞጋች ውይይት በፕ/ር እስቅኤል ጋቢሳና አክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩ መካከል በቅርቡ በሚኒሶታ በተደረገው ጉባዔ ላይ የተነገረውን የፕሮፌሰር እስቅኤል ንግግር መሰረት አድርጎ የቀረበ(ቀሪውን ያድምጡት)

ሼክ አላሙዲን ፦”የሙስና አባል?፣የፓለቲካ ቁማር ሰለባ?”(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በሊቢያ ያሉ ወገኖቻችንን ለመታደግ የቀረበ ጥሪ

የሳውዲ የጦር መርከቦች አሰብ ማረፍ

የቴዲ አፍሮ ዘፈን መታገድ ላይ የቀረበ ቅሬታ

የግብጽ ከአባይ ድርድር ጥላ መውጣት

ማስተር ፕላኑን በጓሮ ለማጽደቅ የተላከው ሕግ አለመጽደቁ

የተፈቱት የኮሚቴ አባላት መግለጫ

ታላቁ ሩጫ ላይ ኮከብ የሌለው ባንዲራ መሰብሰቡ

የአላሙዲ ግብረአበሮች የዘረፉትን ለመመለስ መስማማት

የኮ/ል መንግስቱ ዕጣ በአዲሱ ፕሬዝዳንት እና ሌሎችም

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *