የህብር ሬዲዮ ህዳር 24 ቀን 2010 ፕሮግራም
የእነ ስብሃት ነጋ ቡድን እንደ እባብ አፈር ልሶ የተነሳበት የሕወሃት እንፍሽፍሽ የስልጣን ግብ ግብ እና የኢትዮጵያውያን በብራስልስ ያደረጉት በወቅታዊ የአገራችን ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት(ቃለ መጠይቅ ቀሪውን ያዳምጡት)
በአሜሪካ ብዙሃኑን ያገለለ እና ጥቂት ሀብታሞችን የበለጠ ለመጥቀም ያለመው የታክስ ማሻሻያ በሴኔት እየቀረበ ያለው ተቃውሞና ክርክርን መሰረት አድርጎ ከባለሙያ ጋር የተደረገ ውይይት(ቀሪውን አዳምጡት)
ዘመናዊ የባሪያ ንግድ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚካሄድ ሲጋለጥ(ልዩ ዘገባ)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የወልዲያና ተቃውሞና ውጥረቱ፣ የመቀሌው ተቃውሞና ዛቻ
የሕወሓት መሪዎች አዲሱ ዘመቻና ጥርስ የተነከሰባቸው እነአባዱላ
የሱዳን ለሩሲያ ወታደራዊ ቤዝ መፍቀድ
የብራስልሱ የኢትዮጵያውያን ጉባዔ ጥሪ
የፕ/ት ኢሳያስ አማካሪ አዲስ ስሞታ
ሊቢያ ውስጥ የተሸጠው ኢትዮጵያዊው ወጣት ይናገራል
የቴዲና የሐጫሉ ጉዳይ
የኢትዩጵያ የነዳጅ ቧንቧ ፕሮጀክትን ማቋረጥ
አላሙዲ ይፈቱልን ባዮች የጀመሩት ዘመቻ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።