የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 8 ቀን 2010 ፕሮግራም
በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከአክቲቪስት ጃዋር መሐመድ ጋር የተደረገ ውይይት (ያድምጡት)
የሔጉ ፍርድ ቤት ውሳኔና የሕወሓት ባለስልጣናት ስር የሰደደ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ከተጠያቂነት የማአመልጡበት ዓለም መምጣቱን ማሳይ ይሆን? ከጋዜጠና ክንፉ አሰፋ ጋር የተደረገ ውይይት
ሕወሓት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ተጨማሪ ጉርጓድ እየቆፈረ ነው? የተባበሩት የጋምቤላ ተቃዋሚ ድርጅቶች ግንባር አማካሪ የወቅቱ ሁኔታ ላይ ሰጡን ቃለ ምልልስ(ያድምጡት)
ሳሮን፦እኔም የሊቢያው የባሪያ ፍንገላ ሰለባ ነኝ
“በእስር ቤትም ሆነ በባህር ላይ ሞት አያጣህም”ከሊቢያው የባሪያ ፍንገላ የተረፈችው ሳሮን ጌታቸው(ልዩና ወቅታዊ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባና ውጥረቱ
ሕወሃት በመከላከያና ደህነቱ ያለው የበላይነት እንዲለወጥ መጠየቁ
ሩሲያና አሜሪካ በኤርትራ ጉዳይ
የአፋር ሸማቂዎች ጥቃት
ጋምቤላን እንዲገነጥሉ 10ሺህ ጦር ትግራይ ወስዶ ለማሰልጠን መታቀዱ
የምዕራብ ሐረርጌና የጨለንቆው ጭፍጨፋ
የሮማው ሊቀ ጳጳስ መጽሐፍ ቅዱስ ይታረም ማለታቸው
የዙባብዌ መንግስት የወያኔን አገዛዝ በጥፊ መታው መባሉ
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።