Hiber Radio: የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ መግለጫና የውስጥ ቅሬታው፣ሱዳን ከኢትዮጵያና ከኤርትራ በሚያዋስናት ድንበር ላይ የአስቸኳይ ጊዜ ማወጅ፣የጃዋር መሐመድ ለሕወሓትና ለአባዱላ የቀረበ ምላሽ፣ኦህዴድና ብአዴን ከሕዝብ ጎን እንዲቆሙ የቀረበ ጥሪ ፣በቬጋስና ኒዮርክ አዲሱ ዓመት ዋዜማ በድምቀት መከበር፣የአየር መንገዱ ሰው ሲንጋፖር ላይ በወሲብ ቅሌት መያዝ ፣የናይጄሪያው ፕ/ት የሞቱ ባለስልጣንን መሾማቸው፣ኤርትራውያን ለቴዲ አፍሮ ጥሪ ምላሽ መስጠት እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ታህሳስ 22 ቀን 2010  ፕሮግራም

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ መግለጫ ወይስ የሕወሃት መግለጫ ቃለ መጠይቅ በመግለጫውና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከአክቲቪስትና የኦሮሞ ሚዲአ ኔትዎርክ ዳይሬክተር ጃዋር መሐመድ ጋር (ያድምጡት)

የሶማሌ ሕዝብን የጨፈጨፈው ማነው? የሕወሓት ጄኔራሎችና የሶማሌ ልዩ ሀይል ወይስ ሌላ? በኦሮኦና የሱማሌ ህዝብ መካከል እሳት የጫሩት ከተጠያቂነት ያመልጣሉ ወቅታዊ ውይይት ከቀድሞው የፓርላማ አባልና የወቅቱ ሰብኣዊ መብት ተሟጋች ኔትዎርክ ሎቀመንበር ጀማል ዲሬ ካሊፍና አክቲቪስት ገረሱ ቱፋ ጋር ተወያይተናል(ክፍል አንድን ያድምጡት)

ዛሬ ሑሉን አቀፍ ውይይት የሚያበረታቱት የአሜሪካ የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳይ ረዳት ሀላፊና የሕወሓትን አገዛዝ ለስልታን መብቃት የራሳቸውን ሚና የተጫወቱት ሔርማን ኮኸን ሌሎችን ተቃዋሚዎች ባገለለው የሽግግር መንግስት ሚናቸው ምን ነበር?  አቶ አበራ የማነ አብ ይናገራሉ(ያድምጡት)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ መግለጫና የውስጥ ቅሬታው

ሱዳን ከኢትዮጵያ ና ከኤርትራ በሚያዋስናት ድንበር ላይ የአስቸኳይ ጊዜ ማወጅ

የጃዋር መሐመድ ለሕወሓትና ለአባዱላ የቀረበ ምላሽ

ኦህዴድና ብአዴን ከሕዝብ ጎን እንዲቆሙ የቀረበ ጥሪ

በቬጋስና ኒዮርክ  አዲሱ ዓመት ዋዜማ በድምቀት መከበር

ለቴዲ አፍሮ ከኤርትራውያን የቀረበ ምላሽ

የአየር መንገዱ ሰው ሲንጋፖር ላይ በወሲብ ቅሌት መያዝ

በጎንደርና በሌሎች የአማራ ክልል ከተሞች በመኪና የታገዙ የሚፈጽሙት ዝርፊያ መጠናከሩ

የናይጄሪያው ፕ/ት የሞቱ ባለስልጣንን መሾማቸው

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *