የህብር ሬዲዮ ጥር 6 ቀን 2010 ፕሮግራም
በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በቅርቡ በስዊዘርላንድ ጄኔቭ ተደርጎ በነበረው ውይይትና ባለው ተጨባች ሁኔታ ላይ መሰረት አድርገን ከፕ/ር እስቅኤል ገቢሳ ጋር ተወያይተናል (አድምጡት)
የአማራ ወጣቶች ንቅናቄ መመስረቱን ይፋ አድርጓል ። ንቅናቄው የሌላ ድርጅት ተቀጥላ ነው ተብሎ የሚወራበትን ጨምሮየተለያዩ ጥያቄዎችን አንስተን ከመሪዎቹ መካከል ከአንዱ ጋር ተወያይተናል (ያድምጡት)
አወዛጋቢው እና ጸያፉ የ ፕ/ት ትራምፕ ሰሞነኛ ንግግር ያስከተለው ዓለማቀፋዊ ቁጣ ሲዳሰስ(ልዩ ዘገባ)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን ደግፈው
የኢትዮጵያ የጦር ጄቶች ሱዳን መግባት
የማዕከላዊው መርማሪ የግርፋት ሰለባ ሆኑ
የፖለቲካ እስረኞች የሉም ያለው አገዛዝ ማብራሪያ
ሕዝቡ ትግሉን ማጠናከር እንጂ ስርዓቱ ይለወታል ብሎ ተስፋ እንዳያደርግ መጠየቁ
ሱዳን ከግብጽና ከኤርትራ ጋር የገባችበት ፍጥጫ
የአማራ ወጣቶች ንቅናቄ የሌላ ድርጅት ተቀጥላ አይደለሁም ማለት
በቬጋስ ባለቤቱን ተኩሶ የገደለው መሞቱ
የአጼ ቴዎድሮስ በዓልና የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች እስር
የትራምፕ ንግግር ያስቆጣቸው ኢትዮጵያውያን
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።