የህብር ሬዲዮ ጥር 13 ቀን 2010 ፕሮግራም
ለለውጥ አልተዘጋጀው ስርዓት ቃሉን ይጠብቃል ወይስ በተለመደው ስልት ይቀጥላል? በየጊዜው የሚወስዳቸው ጊዜ መግዣ ስልቶቹን በእርግጥ አውቀን እነሱ ከሰጡን አጀንዳ ውጭ እየተንቀሳቀስን ነው? ወቅታዊ ውይይት ይዘናል አድምጡት
የዘንድሮ የታክ ምላሽ ማመልከቻ የዘገየባቸውና ታክስን ተከትሎ የወጡ አዳዲስ መመሪያዎችን በተመለከተ የተደረገ ወቅታዊ ውይይት (ያድምጡት)
ፍልሚያው ወዴት ያመራል?፦ኢትዮ-ሱዳን ፣ኤርትራ ና ግብጽ ተቧድነዋል (ልዩ ዘገባ) ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የወልዲያው ጭፍጨፋና ውጥረቱ
የሲዳማ ነጻ አውጭ ወቅታዊ መግለጫ አወጣ የሕወሓት/ኢህአዴግን የዘር ማፋጀት ዕቅድ አወገዘ
የቴዲ አፍሮ ኮንሰርትና በስርዓቱ ላይ የቀረበ ተቃውሞ
በኢትዬጵያ ውስጥ ያለው ተጠባባቂ ገንዘብ መሟጠጥ የመንግስታቱ ድርጅትን አስደነገጠ
ስርዓቱ ስለማይለወጥ ትግሉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ
እስራኤል አርትራዊያን ተገን ጠያቂዎችን በጅምላ ለማባራር መዘጋጀቷ ታላቅ ተቃውሞ አስነሳ
በሀሰተኛ ቅስቀሳ ስርዓቱ እያጭበረበረ ወጣቶችን ለወታደርነት እየመለመለ ነው
እነ ሼክ አላሙዲን የታሰሩበት ሆቴል እንግዶቹን ሊቀበል ነው፣ከአላሙዲን ጋር የታሰሩ ባለስልጣን ወደ አውሮፓ ያመራሉ
በብአዴን ላይ ተቃውሞ እየቀረበ ነው
በቅርቡ የተለቀቁት የፓለቲካ እስረኞች መፈታት የትግሉ ጅማሬ እንጂ ፍጻሜ አይሆኑም ተባለ
አቡነ ፍራንሲስ ሁለት ጥንዶችን አውሮፕላን ውስጥ በማጋባት ታሪክ ሰሩ
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።