Hiber Radio: የመርሳ ሕዝባዊ ተጋድሎና የቀጠለው ተቃውሞ ፣ለብአዴን አባላት የቀረበ ጥሪ፣የዶ/ር መረራ ጉዲና የአምቦ ውሎ እና በወልዲያ ጭፍጨፋ ላይ የሰጡት ማስጠንቀቂያ፣ከኢትዮጵያው የደቡብ ሱዳን ጄኔራል ከእስር መፍታት፣ የኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ ማስጠንቀቂያ፣በአሜሪካ ቴኔሲ የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን ላይ ጥቃት ደረሰ፣አሜሪካን ጨምሮ በወልዲያ ጭፍጨፋ ላይ ዝምታ የመረጡ ተወቀሱ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

የህብር ሬዲዮ  ጥር 20 ቀን 2010  ፕሮግራም

የወልዲያው ጭፍጨፋን ተከትሎ በቆቦና በመርሳ የተቀጣተለው ሕዝባዊ ተጋድሎና የአገዛዙ የግፍ እርምጃ፣የብአዴን ከፍተና አመራር ማንነት የወያኔ ሐይማኖታዊ መሪ አቡነ ማቲያስ እንደ አለቆቻቸው ማስፈራሪያና ሌሎችም ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ወቅታዊ  ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ አድርገናል (አድምጡት)

እኛው ገንዘብ እየላክን እኛው ወገኖቻችን ሲገደሉ ተመልሶ እያለቀስን ስርኣቱን እየጠላን መልሰን ከውጭ ገንዘብ እየላክን እንዴት ለውጥ ማምታት ይቻላል? የኢኮኖሚው ባለሙያ ኢኮኖሚ ማዕቀቡንና ሊያመታ የሚችለውን ውጤት ከሚነሱ ጥያቆዎች ጋር አብራርተዋል(ተከታተሉት)

ኢትዮጵያ፦ትንሳዔዋ ሊቃረብ ነው? ወይስ እየፈራረስን ነው?(ልዩ እና ወቅታዊ ቅኝት)

ዜናዎቻችን

የመርሳ ሕዝባዊ ተጋድሎና የቀጠለው ተቃውሞ

የዶ/ር መረራ ጉዲና የአምቦ ውሎ እና በወልዲያ ጭፍጨፋ ላይ የሰጡት ማስጠንቀቂያ

የኢትዮጵያው አገዛዝ የደቡብ ሱዳንን  ጄኔራል ከእስር መፍታት

 የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ ማስጠንቀቂያ

አሜሪካን ጨምሮ በወልዲያ ጭፍጨፋ ላይ ዝምታ የመረጡ ተወቀሱ

በአሜሪካው የቴናሲ ግዛት የሚገኝ የኢ/ኦ/ተ/ቤን ጥቃት ደረሰበት

በኢኮኖሚ ማዕቀብ ስርዓቱን ማዳከም እንዲቀጥል የቀረበ ጥሪ

በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በኤደን ባህረ ሰላጤ ላይ መስጠማቸው መደናገጥ ፈጠረ

እና ሌሎችም  ዜናዎች አሉ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *