የህብር ሬዲዮ ጥር 27 ቀን 2010 ፕሮግራም
የሰሞኑ የሕወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ ሹመት እና በኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሲቀርብ የነበረው ቅሬታ ጨምሮ ሰራዊቱ እስከመቼ ከሕግ ውጭ የገዳይ አለቆቹን ስልጣን ለማስጠበቅ ይተኩሳል? ወቅታዊ ውይይት ከከፍተኛ ወታደራዊው ባለሙያ ጋር(ያድምጡት)
በወልዲያና አካባቢው በግፍ የወደቁ ወገኖችን ለማሰብ የተጀመረ እንቅስቃሴ ከአስተባባሪዎቹ ከአንዱ ጋር የተደረገ ውይይት(ያድምጡት)
መሪዎቻችን ለምን ፍጹም ርህራሄ ና ሰብአዊነት ጓደላቸው?(ወቅታዊ እና የግል ትዝብት)
በኔቫዳ ለመጀመሪያ ጊዜ ለግዛቱ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሚወዳደረው ኢትዮጵያዊ የምርጫ እንቅስቃሴ አስተባባሪዎች አንዱ ጋር የተደረገ ቆይታ ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የብ/ጄ/ል ሀይሉ ጎንፋ የሰሞኑን ሹመት አጣጣሉ ለሰራዊቱና ለሕዝቡ ያስተላለፉት የትግል ጥሪ
በኦሮሚያ አርሶ አደሮች በልማት ስም ዳግም በሀይል ሊፈናቀሉ ነው፣
የተባበሩት መንግስታት በኦሮሚያና ሶማሌ ግጭት ላይ ያወጣው ሪፖርት፣
የቄሮ ወቅታዊ የተቃውሞ ጥሪ
የሳውዲ አረቢያ መንግስት በርካታ ኢትዮጵያዊኖችን በእጽ ማዘዋወር ጥርጣሬ ማሰሩና የሼክ አላሙዲን ጉዳይ ዛሬም አለመታወቁ
በሰሞኑ ግጭት ሳቢያ በወልዲያና አካባቢው የተግደሉት አስመልክቶ ዓለም አቀፍ ዘገባ ቀረበ
ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ እስራኤል ውስጥ ለመጀሪያ ጊዜ የተጠመቀበትን ስፍራ ተመራማሪዎች አገኙት
የቀድሞው የ ኦብነግ ባለስልጣን መቋዲሾው ውስጥ ታፍነው ለሕወሓት/ኢህአዲግ የተሰጡበት ምስጢር ይፋ ሆነ
የአገዛዙ ታጣቂዎች በአዳማ ዩኒቨርስቲ ሴት ተማሪዎች ላይ ያደረሱት ጾታዊ ጥቃትን የመረመሩ መምህርት በአንድ ከፍተኛ መኮንን ትእዛዝ ተባረሩ
“የጸጥታ ሀይሎች ሴት ተማሪዎችን ደብድበዋል፣በግዴትም ስመዋል”የጥናቱ ሪፓርት በከፊል
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ እስራኤል ውስጥ የዓመቱ አሸናፊ ሆነች
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።