የህብር ሬዲዮ የካቲት 18 ቀን 2010 ፕሮግራም
የሕዝቡ መስዋዕትነት ትግል በአቶ ሀይለማሪያም ወንበር አብይን ወይ ሌላ ለማስቀመት ወይስ ለስር ነቀል ለውጥ የቀድሞው የኦነግ ከፍተና አመራር ጋር የተደረገ ውይይት(ያድምጡት)
በአገሪቱ ላይ ወያኔ የደቀነው የመበተን ስጋትን ለማስቀረት እና ለለውጥ የሚደረገው ትግል እንዴት ውጤታማ ማድረግ ይቻላል ከዶ/ር ዲማ ነጎ፣ከሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስና ከፕ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ክፍል አንድ)
ኢትዮጵያን ማን ሊታደጋት ይችላል? (ወቅታዊ ትንታኔ)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ወያኔና ኦብነግ የፈጠሩት አገር የማፍረስ ስጋት ላይ ጥሪ ቀረበ
የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ እያነጋገረ ይገኛል
የኦሮሞ ሕዝብ ለይስሙላ ጠቅላይ ሚኒስትር ወንበር አልታገለም ተባለ
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የኤርትራ ተቃዋሚዎች ህልውናቸው አጠያያቂ ሆኗል
መካነ ኢየሱስ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲሻር ጠየቀች
አደጋ ውስጥ ያሉ ፖለቲካ እስረኞች አለመፈፈታት
ኢህአዲግ ጠ/ሚ/ር ለመሾም ሽር ጉድ እያለ ነው
ዶ/ር አቢይ ትኩረት በዝቶባቸዋል
የጅቡቲ እና የዱባይ ውዝግብ
የዲቪ ሎተሪው አሸናፊው ኢትዮጵያዊ ምሁር የአሜሪካው የህዝብ እንደራሴው ልብን አማለለ
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።