የህብር ሬዲዮ መጋቢት 9 ቀን 2010 ፕሮግራም
የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት(መዐሕድ) በአሁኑ ወቅት በአገር ቤት ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ፣ድርጅቱ እያደረገ ስላለው የፖለቲካ ትግልና ተያያዥ ጉዳዮች ከፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ጋር በስፋት ተወያይተናል
(ክፍል አንድን ያድምጡት)
የሰሞኑ የሕወሓት ፉከራና በኦህዴድ ላይ የተጀመረውን ዘመቻ መሰረት አድርገን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከፕ/ር እስቅኤል ገቢሳ ጋር ተወያይተናል(ያድምጡት)
የአማራ የፖለቲካ ድርጅቶች፣የሲቪክ ማህበራትና የመገናኛ ብዚሃን በጋራ ያደረጉትን አብሮ የመስራት ስምምነት መሰረት አድርገን ከስብስቡ ቃል አቀባይ ወጣት ተመስገን መንግስቶ ጋር ተወያይተናል
የዛሬ 40 ዓመት ኦጋዴን ውስጥ የፈሰሰው የኢትዮጵያኖች ና የኩባዎች ደም ሲዘከር፦ኦጋዴን ትላንት፣ዛሬ እና ነገ ስትቃኝ (ልዩ ዝግጅት)
እና ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ለአማራ ሕዝብ በድብቅ አደገኛ መድሐኒት መሰጠት
ለእነ አቶ ለማ እና ኦህዴድ የቀረበ የመጨረሻ ጥሪ
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዛሬም ለሕዝቡ እየተናገረ ነው
የኤርትራ መንግስት ማስተባበያ
ኢትዮጵያ አቅጣጫ የሚያሳያት ትሻለች መባሉ
ለትግራይ ሕዝብ የቀረበ ጥሪ
ቤተ እስራኤላውያንን ከሱዳን በድብቅ እንዲወጡ ጫና የፈጠሩ ምሁር አረፉ
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።