Hiber Radio: የእነ እስክንድር ነጋ ዳግም እስርና ምርመራው፣የጠ/ሚ/ር ምርጫው ድራማ፣ የሕወሓት ጊዜ መግዣ መሆኑ፣ ሕዝባዊ እምቢተኝነቱ ያገረሻል መባሉ፣ከሱዳን ወደ ትግራይ በኮንትሮባንድ የሚገባው መሳሪያ መጨመር፣በሞያሌው ጭፍጨፋ ጉዳይ የኬኒያ መወቀስ፣ለደቡብ ሕዝቦች በአንድ ላይ ለጸረ ወያኔ ትግል እንዲነሱ የቀረበ ጥሪ፣የኤርትራ በኢትዮጵያና ሸሪኮቿ አዲስ ስጋት አለኝ ማለት እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

የህብር ሬዲዮ  መጋቢት 16 ቀን 2010  ፕሮግራም

አንድ አማራ በእርግጥ ለአማራ ሕዝብ የተቋቋመ ድርጅት ነው? በዚህ ጊዜ ለምን አዲስ ድርጅት መቋቋም አስፈለገ? የቀሩት ለአማራ ሕዝብ እንታገላለን የሚሉት ድርጅቶችስ? ከድርጅቱ ሊቀመንበር ጋር በፓርቲው ምስረታ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል? ( ያድምጡት)

ፍቃዱ ተክለማሪያም በተግባር ያሳየው መንገድ ሲዳሰስ(ልዩ ዝግጅት)

ሕወሃት በደቡብ ክልል የሚፈጽመው ግፍና በደል የት ሔዶ ነው የደህዴን እስከ መጨረሻው የሕወሃት አሽከር ሆኖ መዝለቅ? በክልሉ ያለው የሕዝቡ ስሜትና ተላላኪው ደህዴን ይገናኛሉ? ከቀድሞ የክልሉ ቢሮ ሀላፊና የቅንጅት ማእከላዊ ም/ቤት አባል ከነበሩት አቶ አየለ አንገሎ ጋር የተደረገ ውይይት(የመጀመሪያ ክፍሉን ያድምጡት)

የአሜሪካ መንግስት የቆመው ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን ?ወይስ ከኢሕአዲግ ጓራ? (ወቅታዊ ትንታኔ)

እና ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የእነ እስክንድር እስርና ምርመራው

የሕወሓት በጠ/ሚ/ር ምርጫ ስም ጊዜ መግዣ ማድረጉ

የሚመረጠው ከኦሮሚያ ካልሆነ ሕዝባዊ እምቢተኝነቱ ያገረሻል መባሉ

ከሱዳን ወደ ትግራይ በኮንትሮባንድ የሚገባው መሳሪያ መጨመር

የኬኒያ መንግስት ኢህአዲግን ለመገሰጽ ያለመቻሉ ለትችት ዳረገው

የተጠናከረው የእስር ዘመቻ

የደቡብ ሕዝቦች በአንድ ላይ ለጸረ ወያኔው ትግል እንዲቆሙ ጥሪ ቀረበ

የኤርትራ መንግስት በኳታር ፣በኢትዮጵያ ና በሱዳን  መካከል ያለው ጥምረት አስግቶኛል ማለቱ

እና ሌሎችም  ዜናዎች አሉ

 Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *