የህብር ሬዲዮ መጋቢት 30 ቀን 2010 ፕሮግራም
ዶ/ር አብይ ምርጫ ላይ የደህነት ባለስልጣኑ አቶ አያሌው መንገሻ አስተያየታቸውን ለሕብር በስፋት ሰጥተዋል። ዐይናችንን እንጂ ጆሯችንን አንመን ባይ ናቸው። በእርግጥ ዶ/ር አብይ ከአቶ ሀይለማሪያም የተሻለ ሚና አይኖራቸውም? ያድምጧቸው(ክፍል አንድ ቀርቧል)
ሁለቱ አክቲቪስቶች ዶ/ር አብይ በትግል ተመርጠዋል ብለው ያምናሉ ከዚህ አልፈው ጊዜ ይሰጣቸው ባይ ናቸው አክቲቪስት ገረሱ ቱፋና ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ።ለመሆኑ ምን ያህል ጊዜ(ክፍል አንድ ውይይታቸውን ያድምጡት)
አስገራሚዎቹ የኢትዮጵያዊያን ወጣቶች የአገር ውስጥ እና የውጪ ትግሎች ሲቃኙ(ልዬ እና ወቅታዊ ዳሰሳ)
እና ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ዶ/ር አብይ ደህነቱንና መከላከያውን ለመለወጥ አይችሉም መባሉ
አዲሱ ጠ/ሚ/ር ሊገመገሙ ነው መባሉ
የዋልድባ አባቶች ዛሬም እስር ላይ መሆን እና ተፈቱ ተብሎ ስለተወራው አስተያየት መስጠታቸው
የፋሲካ የበዓል ገበያው ውድነት ለብዙሃኑ የማይቀመስ መሆን
የኤርትራ ምላሽ ለአዲሱ ጠ/ሚ/ር ጥሪ
የትግራይ ነጻ አውጪ ባለስልጣናትን ያስፈራው ኤች አር 128 ይጸድቃል ተብሎ መጠበቁ
የአማራ ሕዝብ በቃላት ተሸንግሎ የጀመረውን ትግል እንዳያቋርጥ መጠየቁ
በአውሮፕላን ጣቢያ ኢትዮጵያዊቷ ልጇን መውለዱዋ
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።
በሞባይል ማዳመጥ አልቻልንም