Hiber Radio: ዶ/ር አብይ አህመድ ይቅርታ ይጠይቁ ተባለ፣አጋዚ በኦሮሚያ መግደሉን ቀጥሏል ፣ቴዲ አፍሮ ተሸለመ፣ አሜሪካ በሶሪያ ለወሰደችው ጥቃት የኢህአዴግ መንግስት ደግፎ አለመቆሙ አስተቸው፣ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ከመልካም ንግግር ባሻገር በፍጥነት ወደ ተግባር እንዲገቡ ተጠየቁ ፣የወልቃይት የአማራ ማንነት አመራሮች ለመቀሌው ንግግር ምላሽ ሰጡ፣የአጼ ቴድሮስ ልጅ አጽምን ወደ ኢትዬጵያ የማምጣቱ ዘመቻ ፣የዶ/ር አብይ ካቢኔ ቢሾሙም ለውጥ እንደማይመጣ መገለጹ፣ግብጽ በህዳሴው አዲሱ ምላሹዋ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ  7 ቀን 2010  ፕሮግራም

የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ እና የወልቃይት፣ጠገዴ እና ጠለምት ልሳነ ግፉአን  መሪዎች ለዶ/ር አብይ አህመድ መቀሌ ላይ ስለ ወልቃይት ስለተናገሩት የሰጡት ወቅታዊ ምላሽ (አድምጡት)

አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለኢህአዴግ ሕዝባዊ ድጋፍ እየዞሩ እያሰባሰቡ ነው ወይስ …ከሁለት አክቲቪስቶች ጋር ወቅታዊ ውይይት አድርገናል

የኢትዮጵያዊያን የፓለቲካ ታሳሪዎች፣ተፈቺዎች እና ታፋኞች እጣ ፈንታዎች በአገር ቤት እና በውጪ አገር ሲዳሰስ(ልዩ ጥንቅር)

እና ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ዶ/ር አብይ አህመድ ይቅርታ ይጠይቁ ተባለ

በኦሮሚያ አጋዚ መግደሉን ቀጥሏል

የአሜሪካ የህዝብ እንደራሴዎች HR 128 ህግን ማጽደቃቸው በካናዳ በሚገኙ የህዝብ እንደራሴ ላይ ደስታ ፈጠረ

የኢህአዲግ መንግስት በሶሪያ ጥቃት ላይ ከአሜሪካን ጎን ያለ መቆሙ ለትችት ዳረገው

የወልቃይት የአማራ ሕዝብ ማንነት አመራሮች ለዶ/ር አብይ የመቀሌ ንግግር ምላሽ ሰጡ

የአጼ ቴድሮስ ልጅ(ልኡል አለማየሁ ቴድሮስ)አጽምን ወደ ኢትዬጵያ የማምጣቱ ዘመቻ ቀጥሏል

“ከልኡል አለማየሁ ጋር 9 ስዎች በመቀበራቸው የአለማየሁ አጽምን መለየት ይከብዳል”የእንግሊዝ መንግስት ምክንያት

የቋራ ገበሬዎች ላይ ለሱዳን ወግኖ የኢህአዴግ መከላከያ ሰራዊት እንደሚተኩስ ተገለጸ

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ከመልካም ንግግር ባሻገር በፍጥነት ወደ ተግባር እንዲገቡ ተጠየቁ

ግብጽ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የቀረበብኝ ውንጀላ የተሳሳተ ነው አለች፣

እና ሌሎችም  ዜናዎች አሉ

 Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *