የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 21 ቀን 2010 ፕሮግራም
የአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን መኖርና አለመኖር በተግባር እንዲገለጽ መጠየቅ ጀምሯል። በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከፕ/ር እስቅኤል ገቢሳ ጋር ተወያይተናል(አድምጡት)
የሕወሓት ቀኝ እጅ የሆነው የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌን እና አብረውት የሚዘርፉ የሕወሓት ጄኔራሎችን ግፍ በመቃወም የተቀሰቀሰው የሽንሌ ሕዝባዊ እንቅስቃሴን በተመለከተ ከቀድሞ የፓርላማ አባል ጀማል ድሪዬ ጋር ያደረግነው ቆይታ(ውይይቱን ያድምጡት)
አቶ ግርማ ሰይፉ የቀድሞው የፓርላማ አባል የቀድሞ የደህነቱ ሹም አቶ አያሌው መንገሻ በቅርቡ ስለሳቸው ለሰጡት አስተያየት ምላሽ ሰጥተዋል(ያድምጡት)
የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕ/ት የነበሩት ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማሪያም ሰሞኑን ዙምባብዌ ውስጥ ከፍተኛ ሹመት አገኙ የመባሉ ዜና ሲቃኝ(ልዩ እና ወቅታዊ ዘገባ)
እና ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ከመተከል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ከባህር ዳር ውጡ መባል
ዶ/ር አብይ የጠ/ሚኒስተርነቱ ጊዜ ገደብ ይኑረው ማለታቸው በኢህአዲግ ጎራ መደናገጥ ፈጠረ
የሞንጆሪኖ የኢህአዴግ ጽ/ቤት ሀላፊነት ስልጣን ተጨማሪ የሕወሃት ጉልበት ማሳያ ሆነ
የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ ያቀረበበት የሚድሮክ ወርቅ ማዕድን በአዲሱ መከላከያ ሚኒስትር ተጨማሪ አስር ዓመት ተፈቀደለት
የሶማሌ ክልል ሕዝብ ተቃውሞ የዲሞክራሲ እንጂ የመገንጠል ጥያቄ አለመሆኑ ተገለጸ
የኢህአዲጉ ኮማንድ ፓስት አንድ ዳኛን አሰረ፣አገዛዙ የሚዘውረው የሰብአዊ መብት ተቋም ነጻ ያለመሆኑን የተመድ ከፍተኛ ባለስልጣኑ አጋለጡ
አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ የደ/ሱዳን መሪዎች ስልጣን ይልቀቁ ማለታቸው ለመስቀለኛ ጥያቄ ዳረጋቸው
ኢትዮጵያዊው የሁበር አሽከርካሪ መቀጣት
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።