የህብር ሬዲዮ ግንቦት 5 ቀን 2010 ፕሮግራም
ቤንሻንጉልን የሚመራው ሕወሃት ነው። የወርቁን ሀብት ሆነ ለም መሬቱን በሙሉ የተቆጣጠሩት እነሱ ናቸው ሌላው በርታው ጭምር የእነሱ ዘበኛ ነው። የብሄር ጥቃቱም ሆነ ማፈናቀሉ ላይ…የቀድሞው የደህነት ሹም አቶ ኤአሌው መንገሳ አምስት ዓመት ስላገለገሉበት ክልል ያለውን እውነታ ስለ ብአዴን በስፋት አብራርተዋል(ክፍል አንድን ያድምጡት)
ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ቃል አቀባይ ዶ/ር በያን አሶባ ስለ ኢትዮጵያ ጉዟቸው በዝርዝር ተጠይቀዋል(ያድምጡት)
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ለኔቫዳ ኮንግረስ የዴሞክራቲክ ፓርቲ ተወዳዳሪ ስለ ወቅታዊው የምርጫ ዘመቻው እና ተያያዥ ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጥቷል ያድምጡት
ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ተስፋ የሰጧቸው በርካታ ወጣት ኢትዮጵያዊያን ወደ ጦርነቷ አገር የመን በገፍ የመሰደዳቸው ጉዳይ ሲዳሰስ(ልዩ ዘገባ)
እና ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ብአዴን ዛሬም የአማራን ሕዝብ ለማጥቂያ እየሰራ መሆኑን የደህነቱ ሰው አጋለጡ
አነጋጋሪው የእነ አቶ ሌንጮ አገር ቤት የመሔድ ውሳኔ ላይ ማብራሪያ ሰጡን
በውጭ ካለው ሲኖዶስ አባ በርናባስ ለዶ/ር አብይ አህመድ ጊዜ ይሰጣቸው አሉ
የኢሕአዲግ መንግስት የጦር መሳሪያ የማስፈታት ዘመቻ ሊጀምር ነው
የደህነቱ ስውር ገዳዮች መካከል አንዱን የያዙ የወሎ ፖሊሶች ፍቱ የሚል ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው
ትውልደ ኢትዮጵያኖች በጉዞ ላይ ያጧቸው ወገኖቻቸውን እስራኤል ውስጥ ዘከሩ
አሜሪካ ኢምባሲዋን ከቴላቪቭ ወደ እየሩሳሌም አዛወረች
የቀድሞው ብሄራዊ መዝሙር ደራሲ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።