የህብር ሬዲዮ ግንቦት 19 ቀን 2010 ፕሮግራም
ከዚህ በሁዋላ በኢትዮጵያ ፖለቲካ መሸዋወድ አይሰራም የሚሉት የቀድሞ የኦነግ ከፍተኛ አመራር አክቲቪስት አሚን ጁዲ ስለ ወቅታዊው የአገራችን ሁኔታ አቋማቸውን በተወሰነ ደረጃ ስለቄሩበት የዶ/ር አብይ ጉዳይና በሌሎችም ወቅታዊ ጉዳዮች ተነጋግረናል(ክፍል አንድን ያድምጡት)
በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ የተነሳውን ግጭት በተመለከተ የደህዴን/ሕወሓት ምን አደረጉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ህብረት የድርጅት ጉዳይ መምሪያ ሀላፊ አቶ ጎዲ ባይከዳኝ ጃሹ ጋር በስፋት ተወያኢተናል(ክፍል አንድን ያድምጡት)
የነጻነት ታጋዩ ባለቤት ወ/ሮ የምስራች ኃ/ማሪያም ሰለ አንዳርጋቸው ጽጌ ማንነት መታስር እና የከፈሉት መከራ ዙሪያ ይናገራሉ (ልዩ ዘገባ)
እና ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የአንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር መፈታት
ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ሊቢያ ውስጥ ከአፋኞቻቸው አመለጡ፣ቆሰሉ፣ ተገደሉ
አንዷለም አራጌ የፖለቲካ ፓርቲ አቋቁሞ ትግሉን ሊቀጥል ነው
ዶ/ር አብይ የሕዝቡን አጀንዳ እየነጠቁ ድርጅታቸውን መሪ አድርገው ሊቀጥሉ ነው ተባለ
በወያኔው አምባሳደር የተላከው ዶ/ር አብይ ዳላስ ይገኙ ጥያቄ ላይ ለመወሰን የቦርድ አባላቱ ይሰበሰባሉ
አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ብዙዎችን ባስቆጣ ንግግሩ ከፍተኛ ተቃውሞ አስተናገደ
ቤተ እስራኤላውያን በኢየሩሳሌም ከተማ ለታላቅ ተቃውሞ ሊወጡ ነው
የኢህአዴግ መንግስት ከሱዳን በኩል የተጓጓዘ በርካታ የጦር መሳሪያዎችን ያዝኩኝ አለ
ቤታቸው የፈረሰባቸውዜጎች አቤቱታ ለዶ/ር አብይ ማቅረብ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።