የህብር ሬዲዮ ሰኔ 3 ቀን 2010 ፕሮግራም
መከላከያ ውስጥ በእርግጥ ለውጥ አለ? የጄኔራሎቹ ሹም የለውጡ ጅማሮ ወይስ ለውጡ ያበቃለት ነው ? የናድመስ ጉዳይ? ከሰራዊቱ የቀድሞ የጥናትና ምርምር ሀላፊ ኮ/ል ደረሰ ተክሌ ጋር ተወያይተናል (ክፍል አንድን ያድምጡት)
የአገሪቱን ኢኮኖሚ ለማሻሻል የተወሰደ እርምጃ ከሆነ ለምን አትራፊ የሆነው ድርጅት ይሸጣል እርምጃው የቀረውን የሕዝብ ሀብት ማሸሽ ነው ከኢኮኖሚ ባለሙያና የመብት ተሟጋች ከሆነው አቻምየለህ ታምሩ ጋር ያደረግነው ውይይት የመጀመሪያ ክፍል(ያድምጡት)
የዶ/ር አብይ አህመድ የማራቶን ሩጫ ከባድመ እስከ መፈንቅለ ጄ/ል ሳሞራ የኑስ…ሲቃኝ(ልዩ ዘገባ)
እና ሌሎችም
ዜናዎቻችን
በደሴ በግብር ጫና ሳቢአ ሕዝባዊ ተቃውሚ ሊነሳ ነው
አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ በመምህር ግርማ ወንድሙ ላይ ዳግም ጥቃቱን ሰነዘ
አዲሱ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ጥሪ አቀረበ
አየር መንገድን ጨምሮ ለመሸጥ የተወሰነው ውሳኔ የአገሪቱን ሀብት ስርኣቱ ለፈጠራቸው ዘራፊዎች ለማሸሽ የተወጠነ መሆኑ ተገለጸ
ኢህአዲግ ከኤርትራ መንግስት ጋር ያለቅድመ ሁኔታ ልታረቅ ማለቱ አነጋጋሪ ጉዳይ ሆነ
የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ አስተዳደር የአማራ ተወላጆችን አለመታደጉ ከዓለም አቀፉ የሰብኣዊ መብት ተሟጋች ለሰላ ትችት ዳረገው
ኬኒያ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን አሰረች፣ከአሜሪካ የተባረረ ኤርትራዊ ስደተኛ ህይወቱን አጠፋ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።