Hiber Radio: የሕወሓት መሪዎች አዲስ ግጭት ለመፍጠር መንቀሳቀስ ጀምረዋል፣የመምህር ግርማ ለጠ/ሚ/ር አብይ አቤቱታ ማቅረብ፣የገዱ አንዳርጋቸው ለሰራዊቱ ያቀረቡት ጥሪ፣ለመለስ ቀኝ እጅ የነበረ ወታደራዊ አዛዥ መባረር ፣የሰሜን አሜሪካው የኢትዮጵያውያን ፌዴሬሽን ዶ/ር አብይን ዳላስ ላይማክበሩ፣የሶማሌ ሕዝብና የኦብነግ ተቃውሞ፣የብሔራዊ እርቅ ጥሪ፣ የሮማው ፓፓ የኢትዮ-ኤርትራን የሰላም ጥሪ ማድነቅ እና ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ሰኔ 24 ቀን 2010  ፕሮግራም

የተገኘው የድፍድፍ ነዳጅ እና የሶማሌ ሕዝብ ተቃውሞ እና የኦብነግ ጉዳይ አስመልክቶ ከቀድሞው የፓርላማ አባልና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አቶ ጀማል ድሪዬ ጋር በስፋት ተወያይተናል ።ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ(ዶ/ር) ሊያተኩርባቸው ይገባሉ ያሉዋቸውን ጉዳዮች አንስተዋል(ክፍል አንድን ያድምጡት)

የሰሜን አሜሪካ የባህልና ስፖርት ፌስቲቫል 35ተኛ ዓመት በዓል ዘንድሮ በዳላስ ተጀምሯል።ከስፍራው ከጋዜጠና ክንፉ አሰፋ ጋር ተወያይተናል (ያድምጡት)

ስጋት፣ተስፋ እና ፈተናዎች በኢትዮጵያውያ ውስጥ የሚፈራረቁ ክስተቶች።እውን በኢትዮጵያውያ ውስጥ ፍቅር ያሸንፍ ይሆን? (ልዩ እና ወቅታዊ ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የሕወሓት መሪዎች አዲስ ግጭት ለመፍጠር መንቀሳቀስ ጀምረዋል

የቀድሞው ጠ/ሚ/ር አቶ መለስ ዜናዊ ቀኝ እጅ የተባሉ አንድ ወታደራዊ መኮንን ከአካባቢያዊ ኃላፊነታቸው ለመነሳት የዶ/ር አብይ እጆች ሳይኖሩ አይቀርም ተብሏል

ገዱ አንዳርጋቸው ሰራዊቱ በህግ በገለልተኝነቱ እንዲቀጥል ጥሪ ማድረጋቸው

የባህር ዳር ታሪካዊ ሰልፍ

በጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ስም በሰሜን አሜሪካ ስፖርት በዓል ላይ ተደገፉ

የሮማው ፓፓ የኢትዮ-ኤርትራ ባለስልጣናት የሰላም ውይይትን ተስፋ ሰጪ ነው አሉት

የዛላም በሳ ነዋሪዎች ከድንበር ማካለሉ በፊት ምክክር እናድርግ ሲሉ ጠየቁ

የሶማሌ ሕዝብ ከነዳጅ መውጣቱ በፊት የሰብዓዊ መብቱ እንዲከበር ሲል ተቃውሞ አለው መባሉ

የብሄራዊ እርቅ ጉባዔ እንዲጠራና የለውቱ አደናቃፊዎች እንዲንበረከኩ ጥሪ ቀረበ

መምህር ግርማ ወንድሙ ቅሬታቸውን ለጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ አሰሙ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *