የህብር ሬዲዮ ሐምሊ 1 ቀን 2010 ፕሮግራም
ጋዘጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር በዳላስ ያደረግነው ቆይታ
የሰሜን አሜሪካ የባህልና ስፖርት ፌስቲቫል 35ተኛ ዓመት በዓል ዘንድሮ በዳላስ እና …ከስፍራው ከጋዜጠኛ ቲዎደሮሰ ዳኝ እና ጋዘጠኛ አትክልት ክንፉ አሰፋ
ጋዚጠኛ እያደር አዲስ ከአምታተ በሁዋላ ዳላስ በነበረው ቆይታ ተወያይተናል
ጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ የተዘረፈው የጤፍ ህጋዊ ባለቤትነታችን ያስመልሱ ይሆን?
“እንጀራው የኢትዮጵያኖች ሲሆን፤ጤፉ ግን የእነርሱ አይደለም!!”ልዩ ዘገባ
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የሶማለው ክልል ፐ/ት አብዲ ከስልጣን ሊነሳ ነው
የሽግግር መንግስት ጥሪው አሁን ነው መባሉ
የሕወሓት የጦርነት ዝግጅት
የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የአስመራ ጉዞ ትልቅ ህዝባዊ መነቃቃት ፈጠረ
ሰልክ ግንኙነት ተጀመረ በረራ ተፈቀደ
ገበሪው ዳግም ድንበር ለማስጥበቅ ልዋጋ ወይ መከላከያ ግዳጁን ይወጣ እያለ ነው
ዲያስፖራው ለኢትዮጵያ የእርዳታ እጆቹን እንዲዘረጋ ተጠየቀ
የልደት በዓሏን በአሜሪካ ወስጥ በማክበር ላይ ሳለች የተገደለችው ኢትጵያዊት ጨቅላ አሟሟት ማህበረሰቡን አሳዘነ
ሕወሓት በጦርነት ዝግጅት ተጠምዷል
ለዶ/ር አብይ ድጋፍ ቪጋስ ላይ በኮሚኒቲወ ተጠራ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።