የሕብር ሬዲዮሐምሌ 24 ቀን 2010 ፕሮግራም
ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ(ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሁለቱ ሲኖዶስ ወደ አንድ መምጣትን ተከትሎ ከብጹዕ አቡነ ዮሴፍ የኔቫዳ፣የአሪዞናና የዩታ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
በኢትዮጵያ ታፍነው የተሰወሩ ዜጎች የደረሱበት መጥፋትን አስመልክቶ የወገኖቻቸው አቤቱታ በዋሽንግተን ዲሲ ጠቅላይ ሚ/ር አብይ በተገኙበት የኮንቬንሽን ሴንተር ስብሰባ ወቅት አግኝተን ያነጋገርናቸው ዜጎች ጥሪ(ያድምጡት)
የሕወሓት መሪዎች የጠቅላኢ ሚኒስትር አብይን ለውጥ ለምን ይቃወማሉ ? አቶ በላይ ገሰሰ ከዲሲው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዝግጅት አስተባባሪዎች አንዱ ይናገራሉ
ዝክረ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ጀግና ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በአለም አቀፋዊ ሚዲያዎች እይታ (ልዩ ዘገባ)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ጥሪ፣
የኢንጂነር ስመኘው ግድያ በሕውሃት ሰዎች ለመፈፀሙ ተጨማሪ ማስረጃ እየወጣ ነው
የኢንጂነዩ የቀብር ሽኝት ላይ በአ/አ ታላቅ ቁጣ ቀሰቀሰ
ሀዘንተኞች አገዛዙን አወገዙ ታጣቂዎች ህዝቡን በአስለቃሽ ጢስ አባረሩ
የኦነግ ታጣቂዎች ሞያሌ አካባቢ ጥቃት ፈፀሙ ተባለ የግንባሩ ምላሽ ይጠበቃል
ቤተ እስራኤላዊያን ለታላቅ ተቃውሞ ወደ አደባባይ ወጡ
አቶ መላኩ ፈንታ በመንግስት መዋቅር የነበሩ ማፊያዎች ለእስር እንደዳረጓቸው ገለጹ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።