Hiber Radio: የሶማሌ ክልል ውጥረትና የዜጎች የድረሱልን ጥሪ፣ለጃዋር መሐመድ በተደረገው ደማቅ አቀባበል ላይ የሚፈነዱ ንጥረ ነገሮችን ይዛ የተገኘች ተጠርጣሪት መያዟ፣የአቶ ንጉሱ ጥላሁን ጥሪ፣የሱዳን ና የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ቁርቋሶ ፣በትግራይ መገናኛ ብዙሃን የተጠናከረው ጸረ አማራ ቅስቀሳና ጥቃት እንዲወገዝ መጠየቁ፣በአፋር ተጨማሪ ግጭት ሊቀሰቀስ ይችላል መባሉ እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮሐምሌ 29 ቀን 2010  ፕሮግራም

የትግራይ ነጻ አውጭ ግንባር መሪዎች ትግራይ መሽገው በአማራ ሕዝብ ላይ የከፈቱት የዘር ማጥፋት ይፋ ቅስቃሳና ጥቃት በተመለከተ ከሁለት ወጣት የመብት ተሟጋቾች አቻምየለህ ታምሩ እና ናትናኤል አስመላሽ ጋር የተደረገ ውይይት (ክፍል አንድን ያድምጡ)

የሶማሌ ክልል ወቅታዊ ውጥረት፣አብዲ ኢሌ እና የሕወሓት የጋራ ግንባር ጦርነት በፌደራሉ መንግስት ላይ እንዲሁም በክልሉ እየደረሰ ያለው ዜጎች ላይ በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት አስመልክቶ የመብት ተሟጋቹና የቀድሞ ፓርላማ አባል ጀማል ድሪዬ ይናገራሉ(አድምጡት)

ከዝቀተኛ ደረጃ ተነስቶ ለከፍተኛ ቦታ የደረሰው ኢትዮጵያዊ ዲያስፖራ ና የዶ/ር አብይ አህመድ ጥሪ(ልዩ ጥንቅር) 

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የሶማሌ ክልል ውጥረትና የዜጎች የድረሱልን ጥሪ

ጃዋር መሐመድ በአ/አ  በተደረገው ደማቅ አቀባበል ላይ  የሚፈነዱ ንጥረነገሮችን ይዛ የተገኘች ተጠርጣሪት መያዟ

የአቶ ንጉሱ ጥላሁን ጥሪ

የሱዳን ና የኢትዪጵያ አርሶ አደሮች ቁርቋሶ በሰላም እንዲቋጭ ካርቱም ተስፋ አለኝ ማለቷ

በትግራይ መገናኛ ብዙሃን የተጠናከረው ጸረ አማራ ቅስቀሳና ጥቃት እንዲወገዝ መጠየቁ

በአሶሳ ውስጥ ለጠፋው የሰዎች ህይወት ና በጠ/ሚ/ር አብይ ላይ በተቃጣው የግድያ ሙከራ የተጠረጠሩ ፍ/ቤት ቀረቡ

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ በእስልምና አስተምሮት ላይ የሰጡት አስተያየት የአረቡ አለምን አነጋገረ

በአፋርም ግጭት ለማስነሳት መታሰቡ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *