የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 6 ቀን 2010 ፕሮግራም
ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ(ዶ/ር) በዋሽንግተን ከተቃዋሚዎች ጋር አድርገውት የነበረው ውይይት ላኢ የተቃዋሚዎች ሚናን የዳሰሰ ከአስተባባሪዎቹ አንዱ ከሆኑት አቶ ሸመልስ ኪታንቾ እና ከጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
የሲቪክ ማህበራት ከመጪው ምርጫ በፊት ያላቸውን ሚና አስመልክቶ ከቀድሞው የአዲስ አበባና የኢትዮጵያ ንግድ ም/ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ብርሃነ መዋ ጋር የተደረገ ቆይታ(ክፍል አንድን ያድምጡት)
የጠ/ሚ/ር አብይ አስገራሚ ና አሳዛኝ ውሳኔዎች በቀኃስ የልጅ፣ልጅ ልጅ ሲፈተሹ (ልዩ ዘገባ)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የሻሸመኔው የግፍ ግድያ ያስነሳው ተቃውሞ እና የህወሓት ልሳኖች ጠቅላይ ሚኒስትሩን መወንጀል
የኢንጅነር ስመኘው በቀለ አሟሟት ዛሬም ምስጢራዊ መሆንና የህዳሴው ግድብ ውዝግብ አልተቋጨም
የአማራ ወጣቶች መደራጀት እና የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ጥሪ
የኦብነግ በተናጠል ተኩስ አቅሜያለሁ ማለት
ተቃዋሚዎች ወደ አንድነት እንዲመጡ ቀረበ ጥሪ
ጅቡቲ በደህንነት ስጋት በርካታ ዜጓቿን ከምስራቅ ኢትዮጵያ አስወጣች
በቦስተን ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእንደመር ጥሪ ቀረበ
ሰባ ደረጃ ሊታደስ መሆኑ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።