የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 13 ቀን 2010 ፕሮግራም
ለኢትዮጵያ ሕልውና አስጊ የሆኑ ድርጅቶች በመደመር ስም ያለ ቅድመ ሁኔታ መግባታቸው አሳሳቢ ነው የሚሉት ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያደረግነው ቃለ መጠይቅ(ያድምጡት)
የመብት ተሟጋችና ፖለቲከኛው አንዷለም አራጌ ወደ ፖለቲካው ትግል የሕብረ ብሄራዊ ፓርቲ አቋቁሞ ሊቀላቀል እየተንቀሳቀሰ ነው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ስለ ፓርቲውና ተያያዥ ጉዳዮች አወያይተነዋል (ክፍል አንድን ያድምጡት)
“ሕወሓቶች ብርቱ ተጽዕኖ ያደርሱብኝ ነበር”የቀድሞው ጠ/ሚ/ር አቶኃ/ማርያም ደሳለኝ ሰሞነኛ ስሞታ ሲዳሰስ(ልዩ ዘገባ)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ጠቅላይ ሚ/ር አብይ የሕግ የበላይነት እንዲከበር አስጠነቀቁ
ኢትዮጵያና ሱዳን የጋራ ወታደራዊ ስምምነት ማድረግ
የሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ጥሪ
በአሜሪካ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሰሞኑን በቀይ ሽብር ተጠርጥረው ተያዙ
አንዷለም አራጌ ብሔራዊ ፓርቲ ለማቋቋም እየተንቀሳቀሰ ነው
ባህሬን ውስጥ በቀጣሪዎቿ የተባረረችው ኢትዪጵያዊት የቤት ሰራተኛ ህይወቷን አጠፋች
ያለ ወታደራዊ ሳይንስ የተሾሙት የወያኔ ጄኔራሎች ከማዕረግ ዝቅ እንዲሉ ተጠየቀ
በኢትዬጵያ ውስጥ የሚታየውን ዘርና ሀይማኖት ተኮር ግጭትን ለማስቆም አለማቀፋዊ ጣልቃገብነት ሊጀመር ነው
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።