Hiber Radio: ሕገ መንግስቱ በፖለቲከኞች መተርጎሙ እንዲቆም ተጠየቀ፣የቻይና ፋይናንስ በኢትዮጵያ የፈጠረው ጫና፣የአብን መሪ ለፌደራልና ለክልሉ የቀረበ ጥሪ፣የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ስምምነት፣የአቶ ለማ መገርሳ ስጋት፣የጅግጅጋው ግጭት፣ከአብዲ ኢሌ ጋር ያበሩ የሕወሓት መሪዎች እንዲጠየቁ ጥሪ ቀረበ ፣በሚኒሶታ የኢትዮጵያ ቀን ፌስቲቫል ደምቆ መከበሩ እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 27 ቀን 2010  ፕሮግራም

የኢትዮጵያ የፍትህ ስርዓትን ከታዋቂው የሕግ ባለሙአ አቶ አበበ ወርቄ ጋር ተወያይተናል(ክፍል አንድ ቃለ መጠይቁን ያድምጡ)

በደማቅ ሁኔታ የተከበረው የሚኒሶታው የኢትዮጵያውያን ፌስቲቫል ቀን አከባበርን በተመለከተ ከጋዜጠኛ ሐኖክ አለማየሁ ጋር ስለ በዓሉ አከባበር ተወያይተናል(ያድምጡት)

ብጹዕአቡነ ዮሴፍ ጳጳሱን አቡነ መርቆርዮስን አጅበው ከሔዱበት ኢትዮጵያ ተመልሰው ከሕብር ጋር ስለ ጉዟቸውን መሰረት ያደረገ ውይይት አድርገናል (ያድምጡት)

በእነ አቶ አብዲ አሌይ ትእዛዝ የአናብስት ና የጅቦች መጫወቻ የሆኑት ወገኖቻችን በምን ይካሱ ይሆን?(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ሕግ መንግስቱ በፖለቲከኞች መተርጎሙ እንዲቆም ተጠየቀ

ቻይና በኢትዮጵያ ውስጥ ያፈሰሰችው መዋለ ነዋይዋ ትርፍ አልባ መሆኑ አሳስቧታል

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ መሪ ለፌዴራል መንግስቱንና ለክልሉ ያቀረበው ጥሪ

ኢትዮጵያ ና ደ/ሱዳን በድንበራቸው ላይ ጣምራ ጦር ሊያሰፍሩ ተስማሙ

ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ በጅግጅጋ የደረሰው ግጭት የፖለቲካ መሪዎቹ እንጂ የሕዝቡ ሌላ ሀይማኖት ችግር እንደሌለው ገለጹ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *