የሕብር ረዲዮ መስከረም 7 ቀን 2011 ፕሮግራም
የአንድነት ፖልቲካው መልስ ሊሰጥባቸው የማይፈልግባቸው የአማራው ጥያቀ እና በወቅታዊ ጉዳይ ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር ያደረግነው ውይይት (ቃለ መጠይቁን ያድምጡት)
የኦነግ ወታደሮችና ስብሃት ቁርኝት እና በውቀታዊ ጉዳይ ከአመራሮቹ አንዱ ከሆኑት አሚን ጁዲ ጋር ተወያይተናል
በሆስፒታል አልጋቸው ላይ በመጨረሻዋ ደቂቃ ላይ ከወገኖቻቸው ጋር የተደመሩት ኢትዮጵያዊት ዲፕሎማት ሲዘከሩ(ልዩ ዘገባ )
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የተቃውሞ ሰልፉና ግድያው
በኢትዮጵያ ውስጥ የተፈናቀሉ ወገኖች መበራከቱ አለማቀፋዊ ስጋት መፍጠሩ
ዶ/ር አብይን ከስልጣን ለማውረድ ከሕወሓት ጋር የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የኦሮሞ ፖለቲከኞች እቅድ አለ መባሉ
በኢትዮጵያና የኤርትራ መሪዎች ስምምነት የድንበር ላይ ግብይቶች ተቋማዊ ይዘት እንዲኖራቸው ተመከረ
አርበኞች ግንቦት 7 አማራውን ለይቶ አትደራጅ ማለት አግባብ አለመሆኑ ተገለጸ
የቡራዩው ጎሳ ተኮር ግጭት በአለማቀፍ ሚዲያወች እይታ
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።