Hiber Radio: ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሕግ እንዲያስከብሩ ተጠየቀ፣ምእራብ ኢትዮጵያ ውስጥ ታጣቂ ሀይሎ መንገዶችን መዝጋታቸው ተገለጸ፣የኦነግ ትጥቅ አልፈታም ማልት መንግስትን አልቀበልም ነው ተባለ፣የአማራ ቲቪ ፣የአብን ስብሰባ፣የሰብዓዊ ኮሚሽነሩ መንግስት ግጭት መቆጣጠር አቅቶታል ማለታቸው ፣አየር መንገድ ላይ የታሰረው ኢትዮጵያዊና እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

 

ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ

የሕብር ሬዲዮ መስከረም 27 ቀን 2011  ፕሮግራም

የሀዋሳው ምርጫ በኢትዮጵያ በቅርቡ ለውጡን ተክተሎ እያደረ የመጣውን ስጋት ቀርፎ አገሪቱን ወድ ተረጋጋ እርምጃ ለመውሰድ በእርግጥ የሕግ የበላይነት ይከበራል? የቀደሞወ መ/ጠቅላይ ዐቃቢ ሕግ ሽቶ አለማየሁ ዘመድኩን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት)

የአማራ ሚዲያ ለማቁዋቁዋም የሞከሩ ያቀረቡት ጥሪና የገጠማቸው ፈተና አስመልክቶ ከአድማስ የአማራ ደርጅቶችና ማህበራት ስብስብ መሪዎች ጋር የተደረገ ቆይታ(ያድምጡት)

የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ መሾምን በጽኑ የተቃወሙት የቀድሞው የስለላ ሹሙ ጌታቸው አሰፋ ማንነት ሲፈተሽ(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሕግ እንዲያስከብሩ ተጠየቀ

ምእራብ ኢትዮጵያ ውስጥ ታጣቂ ሀይሎች በርካታ ቀበሌዎችን ለወራት መቆጣጠራቸውና መንገዶችን መዝጋታቸው ተገለጸ

የኦነግ ትጥቅ አልፈታም ማልቱ መንግስትን አልቀበልም ማልቱ መሆኑን የዶ/ር አብይ አስተዳድር ባለስልጣን ገለጹ

አወዛጋቢውና የተቋረጠው የሼክ አላሙዲን የወርቅ ቁፋሮ በካናዳ መንግስት ድጎማ ሊጠና ነው

የአማራ ቲቪ ለማቁዋቁዋም የቀረበ ጥሪና የገጠመው ተቃውሞ

ኦነግ አ/አ ውስጥ በርካታ አባለቱ እንደታሰሩበት አስታወቀ

“አየተወሰደ ያለው እርምጃ ቁስላችንን የመቆስቆስ ያህል ነው” የኦነግ ማስጠንቀቂያ

ሕወሓት የራያን ሕዝብ የአማራነት ጥያቄ በራሱ ኮሚተ ሊያዳፍን መሆኑ

ኤርፓርት ላይ እናቱን ለመሸኘት የተጭበረበረ ትኬት የተጠቀመ ኢትዮጵያዊ ለእስራት ተዳረገ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *