የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 4 ቀን 2011 ፕሮግራም
የሰሞኑ የወታደሮቹ አመጽ በምርጫ 97 ወቅት ካመጹት ጋር ተመሳሳይነት አለው ከሰራዊቱ የቀድሞ ጥናትና ምርምር ሀላፊ ይናገራሉ ቃለ መጠይቁን ያድምጡት
አገር ያልገቡ ተቃዋሚዎች በቅርቡ በሚኒሶታ ለጠሩት አገራዊ ስብሰባ የተደረገ ውይይት(ያድምጡት)
ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ያሰጋቸው ይሆን? ፣የምእራባዊያን ስለላ ሰዎች ግምቶችን ምን ይላሉ? (ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ዶ/ር አብይ ፈጥነው የጸጥታ ክፍሉን ያስተካከሉ ሲሉ ወታደራዊ መኮንን ጥሪ አቀረቡ
የአዲሰ አበባ ወጣቶች እንዲፈቱ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጠራ
በሊቢያ እስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያኖች የጥይት ማብረጃ ሆንን አሉ
ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ፈጣን የፖሊሲ ማሻሻያ እንዲያደርጉ ተጠየቁ
ለጣና እምቦጭ ማሽን መግዛቱን እነ ጣና ማሰታወቁ
በርካታ የትግራይ ከተሞች ሰሞኑን በከባድ የነዳጅ እጦት ውስጥ መውደቅ
አብን የአዲስ አበባ ወጣቶች እንዲፈቱ ጠይቆ መግለጫ አወጣ
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።