Hiber Radio: የኦነግ ከመንግስት ጦር ጋር ውጊያ መጀመሩ፣የአማራ ሕዝብ ጠንካራ ሰላማዊ ተቃወሞና የጠ/ሚ/ር አብይ ፈጣን ምላሽ፣የአብን የካቢኔ ሹመቱን መቃወም፣ቻይና ውስጥ የኢትዮጵያ ቡና መጠጫዎችን ለመክፈት እቅድ መያዙ፣በቤንሻንጉል በድብቅ ለወጣቶች ወታደራዊ ስልጠና መሰጠቱና መሳሪያ መታደሉ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ

የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 18 ቀን 2011  ፕሮግራም

የራያ ተወካዮች ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለማግኘት ያለፉት  ውጣ ውረድ እና የሕዝቡን የማንነት ጥያቀ አስመልክቶ የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ክፍል አንድን ያድምጡት)

ከጋዜጠኛ ሔኖክ አለማየሁ ጋር ወደ አገር ያደረገውን ጉዞ አስመልክቶ ያደረግነው ቆይታ(ያድምጡት)

ፕ/ት ሳህለ ወርቅን በቅርበት የሚያቁት ባለሙያ እና የዓለም መገናኛ ብዙሀናት ዘገባዎች ሲዳሰሱ (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የኦነግ ከመንግስት ጋር ጦርነት መግጠም

የአማራ ሕዝብ በሰልፍ ያቅረበው ጥያቀ

አብን የካቢነ ሹመቱን መቃወሙ

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተቃውሞ ምላሽ

ቻይና ውስጥ  የኢትዪጵያ ቡና መጠጫዎችን ለመክፈት እቅድ መያዙ

በበንሻንጉል በድብቅ ለወጣቶች ወታደራዊ ስልጠና መሰጠቱና መሳሪያ መታደሉ

ሶማሌ ላንድ ኢትዮጵያ በጅቡቲ ላይ ጀርባ ውን እንድትሰጥ ማግባባት ጀመረች

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *