Hiber Radio: ከፍተኛ ባለስልጣናቱን ማሰር ቀጥሉዋል፣በራያ አፈናው አልቆመም፣ታዋቂ የፖለቲካ መሪ ኢትዮጵያኖች የለውጡን ሂደትን አሳልፈው እንዳይሰጡ አስጠነቀቁ፣የአላሙዲ ኩባንያዎች መሬት መመለስ መጀመር፣በኢትዪጵያ ውስጥ ለተገኘው የጅምላ አስክሬን ምክንያት የሆኑ ባለስልጣናት በጦር ፍ/ቤት እንዲዳኙ ጥሪ መቅረቡ፣ ሕወሓት ይወገድ ተባለ፣የዴር ሱልጣን ውዝግብን ለመሸምገል ጥረት ተጀመረ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 2 ቀን 2011  ፕሮግራም

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስተዳደር ከኤርትራ ጋር ያጠናከረው ግንኙነት ከወቅቱ የትግራይ ክልል ከአማራ ጋር የገባበት የጦርነት ፍጥጫ አንጻር  የት ይደርሳል? ሕወሓት እንደ ፓርቲ ይቀጥላል? ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር ያደረግነውን ቃለ መጠይቅ  ክፍል አንድን ያድምጡት

” እኔ ለፍቶ አዳሪ እንጂ ዘራፊ አይደለሁም”ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ በቅርቡ ለአንድ የባህር ማዶ ጸሐፊ ከሰጡት አስተያየት መካከል የተወሰድ (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ከፍተኛ ባለስልጣናቱን ማሰር ቀጥሉዋል

በራያ አፈናው አልቆመም

ታዋቂ የፖለቲካ መሪ ኢትዮጵያኖች የተጀመረው የለውጥ ሂደትን አሳልፈው እንዳይሰጡ አስጠነቀቁ

ሰሞኑን በኢትዪጵያ ውስጥ ለተገኘው የ ጅምላ አስክሬን ክምችት ምክንያት የሆኑ ባለስልጣናት በጦር ፍ/ቤት እንዲ ዳኙ ጥሪ ቀረበ

ሕወሓት ተወገዶ የትግራይ ልሂቃን አማራጭ ያቅርቡ ተባለ

የዴር ሱልጣን ጉዳይ ለመሸምገል ጥረት ተጀመረ

የአላሙዲ ኩባነያዎች አጥረው ያስቀመጡትን መረት ማስረከብ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *