Hiber Radio: ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእስር እርምጃው ይቀጥላል አሉ፣አሳፋሪ የተባለለት የትግራይ ሰልፍ ተቃውሞ ገጠመው፣የቀድሞው የአየር ሀይል አዛዥ ሜ/ጄ/ል አበበ ተክለሃይማኖት(ጆቤ) በሕግ ሊጠየቁ ይገባል መባሉ፣የቀድሞ የዓለም ባንክ አማካሪ የተጀመረው ከፍተኛ እስር ይቀጥል ማለታቸው፣ በአሶሳ ከግጭት ጋር የተገኛኘን ግለስብ የለቀቁ ፖሊሶች ትጥቅ መፍታት፣እነ አቶ ገዱ በመጪው ዕሁድ በዋሽንግተን ከሕዝብ ጋር ይወያያሉ፣ ምዕራባዊ ጋዜጠኛ በረከት ስማኦን የት ገቡ ሲል መጠየቁና እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

 

ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 16 ቀን 2011  ፕሮግራም

‹…የዓለም ባንክና ሌሎችም ዓለም አቀፍ ተቁዋማት የጠቅላይ ሚኒስትሩን በከፍተኛ ሌቦቸና ግፍ ፈጻሚዎቸ ላይ የሚያድርጉትን እርምጃ ያግዛሉ ከአገር ሸሽቶ ስለወጣው ከፍተኛ ሀብት ዝርፊያ ያወቃሉ…› ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ቀሪውን ያድምጡት)

‹…የአየር ሀይሉን ለማዳከም እና ብሀር ላይ ያነጣጠር ከፍተኛ ግፍ የፈጸመ ተቁዋሙን ለማዳከም ጆበ(አበበ ተክለሃይማኖት(ማ/ጀ/ል) የተጫወተ ነው አሁን እንደ ንጹህ ሰው ተቆርቁዋሪ መስሎ መታየቱ ያሳዝናል …› ካፒተን ተሾመ ተንኮሎ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ(ቀሪውን ያድምጡት)

የሎስ አንጀለስ ቆንስላ የዲያሰፖራ ጉዳይ ሀላፊ ጋር የተደረገ ወይይት(ያድምጡት)

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ከተደቀኑባቸው ፈተና ዎች ቅድሚያ ለየት ኛው ይስጡ? (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእስር እርምጃው ይቀጥላል አሉ

አሳፋሪ የተባለለት የትግራይ ሰልፍ ተቃውሞ ገጠመው፣የቀድሞው የአየር ሀይል አዛዥ ሜ/ጄ/ል አበበ ተክለሃይማኖት(ጆቤ) በሕግ ሊጠየቁ ይገባል መባሉ

የቀድሞ የዓለም ባንክ አማካሪ የተጀመረው ከፍተኛ እስር ይቀጥል ማለታቸው

 በአሶሳ ከግጭት ጋር የተገኛኘን ግለስብ የለቀቁ ፖሊሶች ትጥቅ መፍታት

እነ አቶ ገዱ በመጪው ዕሁድ በዋሽንግተን ከሕዝብ ጋር ይወያያሉ

 ምዕራባዊ ጋዜጠኛ  በረከት ስማኦን  የት ገቡ ሲል ጠየቀ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *