የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 30 ቀን 2011 ፕሮግራም
የሕወሓት ጦርነት አማራ ላይ ብቻ ያነጣጠረ አለመሆኑን ከፍተኛ የሰራዊቱ መኮንን የነበሩ ገለጹ (ቀሪውን ያድምጡት)
የተጀመረው ሌቦችና ከፍተኛ የሰበዓዊ መብት የጣሱትን ለፍርድ ማቅረብ ከቆመ ዲሞክራሲ ስርዓት አይታሰብም ይላሉ እንዴት?(ያድምጡት)
ለጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ ህዝባዊ ጥሪ ጆሮ ዳባ ልብስ ያለው ታዋቂ አትሌት መከራዎቹ ሲዳሰሱ (ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ብ/ል ጄኔራል አሳምነው የሕወሓት ተላላኪዎችን አስጠነቀቁ
እነ ጄኔራል ሳሞራ የኑስን ጨምሮ በከፍተኛ ዝርፊያና የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተሳተፉ የሕወሓት ጄኔራሎች ይጠየቁ ተባለ
በኢትዮጵያ ውስጥ ህጋዊ ውክልና ያለው አመራር አለመኖሩን አክቲቪስት ጃዋር ገለጸ
ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ ጅቡቲን ለመጀመሪያ ጊዜ ሊጎበኙ ነው
አብን የሚመለከተው አካል ሀላፊነቱን ካልተወጣ ክተት እንደሚያወጅ መግለጹ
ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ለአፍቃሪ ዘራፊዎች የማያዳግም ምላሽ ሰጡ
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።