የሕብር ሬዲዮ ታሕሳስ 7 ቀን 2011 ፕሮግራም
ከአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጋር የተደረገ ቃለምልልስ
በኢትዮጵያ ባለፉት 27 ዓመታት የተፈጸመውን ግፍ በአይነትም በብዛትም የቀረበው ዶክመንተሪ እንደማያሳይ ጉዳዩ ከፖለቲካ ፍጆታ ባሻገር ሊታይ ይገባል ሲሉ የሰበዓዊ መብት ተሙዋጋቹ ጥሪ ያቀርባሉ (ቃል መጠይቁን ያድምጡት)
የአባይ ጸሐዬ ለፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ የላኩት የእንታረቅ ደብዳቤ ና የአቶ አባይ ገመና ሲፈተሽ (ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
በኦነግ ስም የሚንቀሳቀሱት የኦሮሚያ ልዩ ሀይልን መሳሪያ ነጠቁ
የጠ/ሚ/ር አብይ አስተዳደር በወንጀል ተፈላጊዎቹን በፎቶ ይፋ እንዲያደርግ ተጠየቅ
የአማራ ክልል ባለስልጣናት ለጦርነት በጭራሽ አንዘጋጅም አሉ
መንግስት የትግራይ መሪዎችን የጦርነት ዝግጅት ለቀረው ሕዝብ ይፋ አድርገው ዝግጅት እንዲደረግ ተጠየቀ
የበረከት ስምዖን የጦርነት ጥሪና ዛሬም በመንግስት ወጪ አውሮፓ መታከም
የህዳሴው ግድብ ፍጻሜ በመዘግየቱ የግብጽ ባለስልጣናት ደስታቸውን ገለጹ
የአማራና በቅማንት ስም የሚደረገው የምክክር ጉባዔ በጥንቃቄ እንዲያዝ መጠየቁ
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።