Hiber Radio:እነ ዶ/ር አብይ ከባድ ፍልሚያ ላይ መሆናቸው ተገለጸ፣ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የኬሪያ ኢብራሂምን ጥያቄያቸውን ለማዳፈን መሞከር አጣጣሉት፣የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ችግር ተባብሶ መቀጠሉ፣በኢትዮጵያ የታገቱት አራት ሕንዳውያን 12 ሚሊዮን ብር ካልከፈሉ አይለቀቁም መባሉ፣ ከለውጡ ጎን ስጋት እያየለ መምጣት፣የፖለቲከኛ እስረኞች በመርዝ ይገደላሉ ሲሉ አስቀድሞ የደህንነቱ ባለስልጣን ለሰጡት ምስክርነትን ፖሊስ የሚያጠናክር መረጃ ማግኘቱ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የሕብር ሬዲዮ ታሕሳስ 21 ቀን 2011  ፕሮግራም

የሲኖዶሱ እርቅ ብቻ የቤተ ክርስቲያኑዋን ችግር አልፈታም ዛሬም አደጋ ውስጥ ነች ሲሉ አንድ በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ የቀደሞ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪ አባት ስጋታቸውን አጋርተውናል (ያድምጡት)

ከረጅም ዘመን ስደት በሁዋላ አገር ቤት ገብቶ የተመለሰው ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሳዲቅ አህመድ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያይተናል(ያድምጡት)

በኢትዮጵያ እየጨመረ የመጣው መፈናቀል እና “የገዛ ወገኖቼ በቁሜ ቀበሩኝ” የችግሩ ሰለባ ሆነው የሚወዷቸውን የተነጠቁ እናት ዋይታ (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

እነ ዶ/ር አብይ ከባድ ፍልሚያ ላይ መሆናቸው ተገለጸ

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የኬሪያ ኢብራሂምን ጥያቄያቸውን ለማዳፈን መሞከር አጣጣሉት

የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ችግር ተባብሶ መቀጠሉ

ኢትዮጵያ ውስጥ በሰራተኞቻችው የታገቱት አራት ሕንዳውያን 12 ሚሊዮን ብር ካልከፈሉ አይለቀቁም መባሉ

በኢትዮጵያ ከለውጡ ጎን ስጋት እያየለ መምጣት

የፖለቲከኛ እስረኞች በመርዝ ይገደላሉ ሲሉ አስቀድሞ የደህንነቱ ባለስልጣን የሰጡት ምስክርነትን ፖሊስ የሚያጠናክር መረጃ ማግኘቱ  

የኤርትራው ጄኔራል እያገገሙ መሆኑ መገለጹ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *