የሕብር ሬዲዮ ጥር 5 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም
‹…ሰራዊቱ ውስጥ ገና ግልጽነት እና ተጠያቂንት የለም ።ግፍ ሲፈጽሙ የኖሩትን ለፍርድ ማቅረብን አስመልክቶ ግን…› ኮ/ል ደረሰ ተክሌ በሰራዊቱ ዙሪያ የወቅቱን ሁኔታ አብራርተዋል (ያድምጡት)
‹…ስለ ምርጫው ይራዘም አይራዘም አሁን ንትርክ ውስጥ መግባት አያስፈልግም ።የምርጫው ጉዳይ በጊዜው…› አክቲቪስትና የሕግ ባለሙያ ተክለሚካኤል አበበ ጋር በውቅታዊ ጉዳይ ያደረግነው ቆይታ(ያድምጡት)
አክቲቪስት ጫልቱ ታከለ ለ3ኛ ጊዜ መታሰሯ ያስከተለው ስጋት እና ተቃውሞ (ልዩ ጥንቅር)
የአየር ወለዱ አስር አለቃ የቀድሞው ምርኮኛ ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ማናቸው? (የጋዜጠኛውን ማብራሪያ ያድምጡት)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ኦብነግም ዱር ቤቴ እላለሁ ሲል አስጠነቀቀ
የኦነግ ታጣቂዎች ከአየር ጥቃቱ በሁዋላ እጅ እንዲሰጡ ጊዜ ተቆረጠ
መከላከያ ውስጥ ሕዝብ ሲጨፈጭፉና ሲዘርፉ የኖሩ ሊጠየቁ ይገባል ተባለ
በውጥረት ውስጥ ያለው ኢሃዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ መጥራቱ
የኢሕአዲጉ ፓርላማ ሕዝባዊ ያለመሆኑን ከፍተኛ ባለስልጣኗ አመኑ
የአ/አ መስተዳድር ከሼክ አላሙዲን ከወሰደው መሬት ላይ ግንባታ ለማካሔድ ተሰናድቶል
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ካናዳ ውስጥ የስድስት ሚሊዮን ዶላር አሸናፊ ሆነ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።