የሕብር ሬዲዮ ጥር 19 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም
«…በኦነግ እና በኦዴፓ መካከል በአባ ገዳዎች እርቅ መደርጉ ጥሩ ነው።ኦነግ ከሕወሓት ጋር የሚባልው ላይ ግን …» አክቲቪስትና የሕግ ባለሙያ ነጌሳ ኦዶ ስለ ሰሞኑ እርቅ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰድ(ቀሪውን ያድምጡት)
ቀዳማዊ አጼ ኃይለስላሴ በአዲስ አበባ ውስጥ በስተመጨረሻ የክብር ቦታ አገኙ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ኦነግና ከመከላከያ ጋር መዋጋት አላቆመም
ሼክ አላሙዲን ከፍተኛ ገንዘብ ከፍለው መለቀቃቸው ተሰማ
አክቲቪስት ጃዋር መሐመድ አላሙዲን የሜቴክ ታሳሪዎችን ይቀላቀሉ ሲል ጥሪ አቀረበ
ዶ/ር ደብረጺዮን ለትግራይ ሕዝብ የተጠንቀቅ ጥሪ አስተላለፉ
ኢትዮጵያዊው ጸሎት አድራሽ ደ/አፍሪካ ውስጥ መገደል ቁጣ አስነሳ
በደቡብ ክልል ባልስላጣናቱ ከጀርባ የሚገፉት ግጭት ሊነሳ ይቸላል የሚል ስጋት ማየሉ
ኢትዮጵያ የሶሪያን ስደተኞች አባርራለሁ ማለቱዋ
በውልቃይት ጉዳይ ትግሉ የተወሰደውን ግዛት ማስመለስ ላይ ያተኩር መባሉ
በረከት ስምዖን ላይ ተጨማሪ ክስ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል