Hiber Radio:ሕዝብ ቆጥራውና ምርጫው ለአገሪቱ ተጨማሪ ስጋት አለው መባሉ፣የጎንደር ሕብረት ለግጭቱ ትኩረት አልሰጡም ብሎ መንግስትና የክልሉን አስተዳደር ተቃወመ፣ ኢትዮጵያዊው ነጋዴ በደ/አፍሪካ ውስጥ በዘራፊዎች ተገደለ፣የሲዳማን ክልል መሆን ፌደራል መንግስቱ አዘገየ በሚል ተቃውሞ ተጠራ፣የንጉስ አጼ ኃይለስላሴ ሐውልት መቆም የፈጠረው ደስታ፣ተቃዋሚዎች የምርጫ ቦርድን ሰነድ መቃወም፣አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ የዓለማችን ሁለተኛው ፈጣን ሯጭ ሆነ እና ሌሎችም አሉ

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

በኢትዮጵያ ለውጡን ተከትሎ የሕዝቡ የቅሬታ መሰረቶች የሆኑ ጉዳዮችን አመራሩ እየመለሰ ነው? በተለይ የንብረት ባለቤትነት መብቶች በአግባቡ የሕግ ጥበቃ አላቸው? ሕጉስ ዛሬም ይከበራል? ከቀድሞው ምክትል ዐቃቤ ሕግ እና የፍትሐብሄር ጉዳዮች ሀላፊ አቶ አለማየሁ ዘመድኩን ጋር ተወያይተናል (ያድምጡት)

የአጼ ኃይለስላሴ ሐውልት በአፍሪካ ሕብረት አዳራሽ ተመረቀ

የጎንደር ሕብረት የውቅቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን ጋር በጎንደር ላይ ስለተከፈተው ተደጋጋሚ ጥቃት ተወያይተናል(ያድምጡት)

“ለአለማቀፍ እውቅና ያበቃኝ ኢትዮጵያዊ ደሜ ነው”አርቲስት ኢዚይ ብዙ (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ሕዝብ ቆጥራውና ምርጫው ለአገሪቱ ተጨማሪ ስጋት አለው መባሉ

የጎንደር ሕብረት ለግጭቱ ትኩረት አልሰጡም ብሎ መንግስትና የክልሉን አስተዳደር ተቃወመ

 ኢትዮጵያዊው ነጋዴ  በደ/አፍሪካ ውስጥ በዘራፊዎች ተገደለ

የሲዳማን ክልል መሆን ፌደራል መንግስቱ አዘገየ በሚል ተቃውሞ ተጠራ

የንጉስ አጼ ኃይለስላሴ ሐውልት መቆም የፈጠረው ደስታ

ተቃዋሚዎች የምርጫ ቦርድን ሰነድ መቃወም

አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ የዓለማችን ሁለተኛው ፈጣን ሯጭ ሆነ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *