የሕብር ሬዲዮ የካቲት 10 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም
የመጅሊሱ መጨረሻና የሕዝበ ሙስሊሙ ቅሬታን የዛሬው አስተዳደር የዘገየ ምላሽ እና ተጨማሪ ጥርጣሬዎች ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሳዲቅ አህመድ ያብራራዋል (ያድምጡት)
አድማስ የአማራ ማህበራት እና ድርጅቶች ስብስብ ለዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን በተወካዩ በኩል የሰጠው እና እያደረገ ያለው አስተዋጽዎ (ያድምጡት)
ተጨማሪ ጥያቄ ለጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ (ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
አዲስ አበባ ዙሪያ ስጋት አለ
የሕዝብ ቆጠራው ላይ ብሔርንና ሀይማኖትን አለመግለጽ ይቻላል መባሉ
በኢትዮጵያ የሚታየው የጎሳ ግጭት ከቁጥጥር እንዳይወጣ ተሰግቶል
ሕዝበ ሙስሊሙ የመጅሊሱ ምርጫ መጉዋተት ላይ ቅሬታ እንዳለው ተገለጸ
የትግራይ የጦርነት ዝግጅት መጠናከር
የአውሮፓ ባንኮች የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችን በብርቱ አስጠነቀቁ
የአቡነ በርናባስ ለቀረበባቸው ትችት ምላሽ መስጠት
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል