የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም
‹…ተቃዋሚዎች መጀመሪያም ለውጥ የተባለው የሚመራብት ግልጽ ትልም (Road Map) ሳይጥይቁ ዘው ብለው ከገቡበት አሁንም ቶሎ ሊወጡ ሲገባቸው ዝምታን መምረጣቸው…› ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ በማሳቹሰትስ ኢንዲኮት ኮሌጅ የዓለም አቀፍ ሰባዓዊ ምብትና ሕግ መምህር ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰድ(ዝርዝሩን ያድምጡት)
ታሪካዊው የባልደራስ ስብሰባ እኛ የሕዝቡ ምላሽ የሚያስፈልጋቸው ጥያቄዎች የጋዜጠኛ እና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ንግግር እና የሕዝቡ ደጋፍ(ያድምጡት)
“-የሾላ ዛፍ” ፍቅር እና መተዛዘን ያከተተተው ዓለም አቀፋዊ መድረክ ላይ ሽልማት ያገኘው ኢትዮጵያዊ ሲኒማ ሲዳሰስ(ለዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ለሰላማዊ ስብሰባ አደባባይ የወጡ የአዲስ አበባ ወጣቶች መታሰር ተቃወሞ አስነሳ
አደጋ የደረሰበት አውሮፐላን ሞተሩ ላይ ችግር እንደነበር እስራኤላዊቷ ዲፐሎማት ተናገሩ
አየር መንገዱ የደህንነት ስጋት አልነበረም ብሏል
ሕዝቡ የለውጥ ሀይል የተባላው የሚያወራውን ሳይሆን የሚሰራውን እንዲመለከት ተጠየቀ
በኦዴፓ ውስጥ የስልጣን ሽኩቻው ደርቷል አዲስ አመራር የጠየቁ አሉ
ኢትዮጵያዊው ወጣት በአሜሪካን ፖሊሶችበጥይት መደብደብ ቁጣ እና ጥያቄ አስነሳ
በኢትዮጵያ የተፈናቃይ ወገኖች ቁጥር ጨመረ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።