Hiber radio:የአዲስ አበባ ባለ አደራ ሕጋዊ መሆኑን የሕግ ባላሙያ ገለጹ፣ የአቶ ለማ መገርሳ በ አ/አ ጉዳይ አነጋጋሪ ምላሽ መስጠት፣ የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ሕገ ወጥ ያለውን መጅሊስ ማስጥንቀቁ ፣ኢትዮጵያዊት አትሌት ዴንማርክ ውስጥ ያጠለቀችው የወርቅ ሜዳሊያን 3ኛ ለወጣችው ኬኒያዊት አትሌት ተሰጠ፣ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ማጋጠሙ፣ በትግራይ የወጣቶች ወታደራዊ ስልጠና ተጠናክሮ መቀጠል፣ የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የአንድ አመት ስልጣን ዘመን በተቃዋሚዎች ተመዘነ፣ ኢትዮጵያዊቷ በኩዌት ከፎቅ ወርውራ ራሷን ማጥፋቱዋ ተዘገበ ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 22 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

‹…የእነ እስክንድር ለጋዜጣዊ መግለጫ መታገድ ለአንድ ዓመት የረሳነውን ኢሃዴግ ደግሞ አስታውሶናል ድርጊቱም የምንግስትም ማስተባበያ ተቀባይነት የለውም…› የሕግ ባለሙያና የመብት ተማጋች አቶ ተክለሚካኤል አበባ ጋር ካደረግነው  ቆይታ(ያድምጡት)

የቢላዋ መዘዝ ኢትዬጵያዊያን ወገኖችን በምድረ አሜሪካ ለችግር እና ለፖሊስ ጥይት ዳርጓል (ልዩ ጥንቅር)

የአዲስ አበባ ጉዳይ የአገሪቱን እጣ የሚወስን አጀንዳ መሆኑና የመንግስት ጉዳዩን የያዘበትን የመብት ተሟጋቾች እንቅስቃሴ እና ተቃዋሚ የሚባሉት ከሕዝቡ ፍላጎት መራቅ  ከጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ጋር ያደረግነው ውይይት(ያድምጡት)

በቬጋስ በትውልደ ኢትዮጵያዊው ስለተረቀቀው የታክሲ ባለቤትነትን ፈቃድ ለመጀመሪያ ጊዜ አሽከርካሪዎች ጭምር ተጠቃሚ የሚያደርግ የሕግ ረቂቅን አስመልክቶ ተጨማሪ መራጃ(ያድመጡት)

ዜናዎቻች

የአዲስ አበባ ባለ አደራ ሕገ መንግስታዊ ሆኖ የመንግስት ክልከላና ምክንያት ተቀባይነት እንደሌለው የሕግ ባላሙያ ገለጹ

የአቶ ለማ መገርሳ በ አ/አ ጉዳይ ለቀረበባቸው ውንጀላ ምላሽ መስጠት

የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ሕገ ወጥ ያለውን መጅሊስ ማስጥንቀቁ

ኢትዮጵያዊት አትሌት ዴንማርክ ውስጥ ያጠለቀችው የወርቅ ሜዳሊያን 3ኛ ለወጣችው ኬኒያዊት አትሌት ተሰጠ

የውጭ ምንዛሪ እጥረት ማጋጠሙ

በትግራይ የወጣቶች ወታደራዊ ስልጠና ተጠናክሮ ቀጥሏል

የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የአንድ አመት ስልጣን ዘመን በተቃዋሚዎች ተመዘነ፣”ህዝቡ ለውጡ የቱ ጋር ነው ይላል”ፕ/ር መረራ ጉዲና

በኩዌት ኢትዮጵያዊቷ ከፎቅ ወርውራ ራሷን ማጥፋቱዋ ተዘገበ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *